ኢትዮጵያ እና ማሌዥያ ትብብራቸው ለረጅም ዓመታት የዘለቀ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ማሌዥያ ትብብራቸው ለረጅም ዓመታት የዘለቀ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሰሪ አንዋር ጋር በብሔራዊ ቤተ መንግሥት የሀገራቱን አጋርነት ማጠናከር…