የሀገር ውስጥ ዜና የማርበርግ ቫይረስን በአጭር ጊዜ ለመቆጣጠር በቅንጅት እየተሰራ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ Melaku Gedif Nov 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማርበርግ ቫይረስን በአጭር ጊዜ ለመቆጣጠር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፡፡ ሚኒስትሯ በሰጡት መግለጫ ÷ የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ታማሚ ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ እስካሁን በበሽታው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንስቲትዩቱ ከሀገራዊ ሕልምና ራዕይ ጋር የተሰናሰሉ ጉዳዮች የታዩበት ነው – ጠቅላይ ሚኒስት ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Nov 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከሀገራዊ ሕልም እና ራዕይ ጋር የተሰናሰሉ ጉዳዮች የታዩበት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ጽ/ቤትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኤርጎኖሚክስ ሥራ የተቋም ግንባታ ራዕይና ሥነ ምግባር ሲገናኙ መፍጠር የሚቻለውን እመርታ ያሳየ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር… Adimasu Aragawu Nov 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የዋና ጽ/ቤት ኤርጎኖሚክስ ሥራ የተቋም ግንባታ ራዕይና ሥነ ምግባር ሲገናኙ መፍጠር የሚቻለውን እመርታ ያሳየ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ…
ቢዝነስ ከተሞች ለኑሮ ምቹ እንዲሆኑ በሚከናወኑ ስራዎች በከፍተኛ መነቃቃት ላይ ይገኛሉ Abiy Getahun Nov 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ከተሞች አረንጓዴ እና ለኑሮ ምቹ እንዲሆኑ በሚከናወኑ ስራዎች በከፍተኛ መነቃቃት ላይ ይገኛሉ አሉ። ‘የከተሞች ዕድገት ለኢትዮጵያ ልህቀት’ በሚል መሪ ሀሳብ በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኮምቦልቻ ከተማን ሰው ተኮር ተግባራት አደነቁ Abiy Getahun Nov 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኮምቦልቻ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ ሰው ተኮር ተግባራት እና ዘመናዊ አገልግሎቶች የሚደነቁ ናቸው አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከተማ አስተዳደር ዲጂታላይዝድ ዘመናዊ ህንጻ…
የሀገር ውስጥ ዜና መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ህዝቡ በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለውን ቅሬታ በዘላቂነት ይፈታል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Adimasu Aragawu Nov 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ህዝቡ በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለውን ቅሬታ በዘላቂነት ይፈታል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የደሴ ከተማን መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎት ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱን የሚመጥን የአቪዬሽን ደኅንነት አገልግሎት ሰጪ ተቋም እየተገነባ ነው – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን Yonas Getnet Nov 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን የሚመጥን የአቪዬሽን ደኅንነት አገልግሎት ሰጪ ተቋም እየተገነባ ነው አሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሲቪል አቪዬሽን ደኅንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪደር ልማት ሥራ የሕዝባዊ ሥፍራዎችን ደረጃ ከፍ በማድረግ ዕሳቤ በመላው ኢትዮጵያ እየተተገበረ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Nov 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ሥራ የሕዝባዊ ሥፍራዎችን ደረጃ ከፍ በማድረግ ዕሳቤ በሁሉም ደረጃ በመላው ኢትዮጵያ እየተተገበረ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተጀመረው የኮሪደር ልማት ከተሞችን ውብና ለነዋሪዎች ምቹ ማድረግ አስችሏል – አቶ አደም ፋራህ abel neway Nov 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት በከተሞች ብሩህ ተስፋ የፈነጠቁ ትልልቅ ስኬቶች ተመዝግበዋል አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ፡፡ 10ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ማስፋፊያ ግንባታን ሥራ አስጀመሩ abel neway Nov 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ማስፋፊያ ግንባታ የታካሚዎችን አገልግሎት በእጥፍ ያሳድጋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች በአንጋፋው ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል አዲስ ሆስፒታልን የሚመጣጠን ማስፋፊያ በመገንባት…