የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Adimasu Aragawu May 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 44ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ከጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአንጎላ ፕሬዚዳንት የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ Hailemaryam Tegegn May 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአንጎላ ፕሬዚዳንት ጁአዎ ማኑኤል ጎንካሌቭ ሎሬንቾ የተላከላቸውን መልዕክት ተቀብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ ዛሬ ጠዋት ከፕሬዚዳንት ጁአዎ ማኑኤል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ የሠራተኞች ሁለንተናዊ ክህሎትና ጥረት ወሳኝ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Adimasu Aragawu May 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለሁለንተናዊ ብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ በምሰሶነት የተለዩት የምጣኔ ሀብት ዘርፎች የሠራተኞችን ሁለንተናዊ ክህሎትንና ጥረት የሚጠይቁ መሆናቸውን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ ለሠራተኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመምህራንን አቅም በመገንባት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው – ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) ዮሐንስ ደርበው Apr 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ በማሻሻል እና የመምህራንን አቅም በመገንባት የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ የሚያስችል እንቅስቃሴ እያደረገች መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ። የትምህርት ሚኒስቴር፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት ከ11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ Adimasu Aragawu Apr 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 11 ቢሊየን 556 ሚሊየን 999 ሺህ ብር ተጨማሪ በጀት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። ምክር ቤት በከተማዋ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን ለመደገፍ የቀረበለትን ተጨማሪ በጀት ያጸደቀ ሲሆን÷ በጀቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊ አጀንዳ በጋራ መመካከርና ልዩነትን በውይይት መፍታት ጊዜውን የሚመጥን ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Melaku Gedif Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ አጀንዳ በጋራ መመካከር እና ልዩነትን በውይይት መፍታት ጊዜውን የሚመጥን መንገድ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስገነዘቡ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን የኮምቦልቻ ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪና ፋይናንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የብልፅግና እሳቤዎች በተግባር የሚታዩበት ነው – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የብልፅግና መሰረታዊ እሳቤዎች በተግባር የሚታዩበት መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለፁ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቻይና በብሪክስ ማዕቀፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Hailemaryam Tegegn Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ለሀገራቱ ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ አጋርነት አጽንኦት በመስጠት በሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለሥራ ጉብኝት ኮምቦልቻ ገቡ Yonas Getnet Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለሥራ ጉብኝት ኮምቦልቻ ከተማ ገብተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷የደጋጎቹና የትጉሃኑ ከተማ እንዲሁም የሀገራችን የኢንዱስትሪ ማዕከል የሆነችው ወሎ ኮምቦልቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከሩሲያ እና ብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ Hailemaryam Tegegn Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከሩሲያ እና ብራዚል አቻዎቻቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኔሮ እየተካሄደ በሚገኘው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ሚኒስትሩ፤ ከስብሰባው…