Fana: At a Speed of Life!

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ 5 ሰዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሀብታሙ አበበ (ዶ/ር) እና ምክትል ፕሬዚዳንት ታምራት ታገሰን (ዶ/ር) ጨምሮ አምስት ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በዋቸሞ…

በአውሮፓ 30 በመቶ የኃይል አቅርቦት በነፋስና በፀሐይ ኃይል መተካቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2024 የመጀመሪያ አጋማሽ 13 የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ከድንጋይ ከሰል እና ከጋዝ ይልቅ ከነፋስ እና ከፀሀይ የበለጠ የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘታቸውን ሪፖርት አመላክቷል።   በ2024 የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት…

ተመድ በጎርፍ ለተጎዱ ደቡብ ሱዳናውያን ድጋፍ ላደርግ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎርፍ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ደቡብ ሱዳናውያን ድጋፍ ለማድረግ ማቀዱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ፡፡ በሀገሪቱ በጎርፍ ጉዳት ከደረሰባቸው 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ሰዎች መካከል ከመጪው መስከረም ወር…

ደቡብ ኮሪያ በጎፋ ዞን ለደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የ1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደምታደርግ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ…

2ኛው ዙር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ፓሪስ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያየ ርቀት ለወርቅ ሜዳሊያ የሚጠበቁ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችን ያካተተው ሁለተኛው ዙር የኦሊምፒክ ልዑክ ፈረንሳይ ፓሪስ ገባ፡፡ ትናንት ምሽት ከአዲስ አበባ የተነሳው ልዑኩ የአጭር፣ መካከለኛና ረዥም ርቀት ተወዳዳሪዎችን ያካተተ ነው፡፡…

የተለያዩ ተቋማት በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው 18 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽንና የፌደራል ፖሊስ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 18 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡…

አቶ ደስታ ሌዳሞ በክልሉ በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ቤተሰቦችን አጽናኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ቤተሰቦች አጽናኑ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ መአራሮች በአደጋው ጉዳት ደርሶባቸው በይርጋዓለም…

የበጎ ፈቃድ ተግባር የሕይወታችን መርኅ መሆን አለበት- አቶ ኦርዲን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጎ ፈቃድ ተግባር የአንድ ሰሞን ሼል ሳይሆን በየዕለቱ የሚከናወን የሕይወታችን መርኅ ሊሆን ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ አስገነዘቡ፡፡ በሐረር ከተማ ለ34 አባወራዎች (129 ቤተሰቦች) የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች እና…

በ14 የኦሊምፒክ ውድድሮች 58 ሜዳሊያዎችን የሰበሰበችው – ኢትዮጵያ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦሊምፒክ ውድድር የተሳተፈችው በአውስትራሊያ ሜልቦርን በፈረንጆቹ 1956 በተካሄደው 16ኛው ኦሊምፒክ ነው፡፡ ምንም እንኳን ኦሊምፒክ በፈረንጆቹ 1896 ቢጀመርም ኢትዮጵያ በውድድሩ ላይ የተሳተፈችው ከ60 ዓመታት በኋላ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን በይፋ ለኮሚሽኑ አስረክበዋል፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ላለፉት ሠባት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የአጀንዳ ማሰባሰብና ለሀገራዊ ምክክሩ ጉባኤ ተወካዮች ምርጫ መድረክ ዛሬ ተጠናቋል፡፡…