Fana: At a Speed of Life!

በ500 ሚሊየን ዶላር ወጪ ያልተማከለ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓለም ባንክ በተገኘ 500 ሚሊየን ዶላር ያልተማከለ የኤሌክትሪክ ኃይልና መብራት አቅርቦት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ ዓለም ባንክ እና ውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለስድስት ዓመታት…

በሁዋዌ የአይሲቲ አህጉራዊ ውድድር ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች 3ኛ ደረጃን ያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተኒዚያ በተካሄደው የሁዋዌ የአይሲቲ ክፍለ አህጉራዊ ፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሶስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቅቀዋል። በ”ኮምፒውቲንግ ትራክ” በተደረገው ውድድር ከኢትዮጵያ፣ ማሊ፣ ካሜሩን፣ ሴኔጋል፣ አልጄሪያ፣ ቱኒዚያ፣ ሊቢያ፣ ግብፅ እና…

በሩሲያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከሶስት ተፎካካሪዎቻቸው ጋር የተፋጠጡበት የፈረንጆቹ 2024 የሩሲያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ለቀጣይ ስድስት የስራ ዓመታት ሩሲያን ለማስተዳደር በሚደረገው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አራት እጩዎች እየተፎካከሩ…

የጤና መረጃ ሥርዓትን በማዘመን የጤና አደጋ ስጋት ትንተና እና ምላሽ ላይ ማዋል ይገባል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩትን የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም÷ በኢንስቲትዩቱ ስር የሚገኙ የተለያዩ ላቦራቶሪዎችን አሁናዊ የሥራ ሂደት፣ በምን ሁኔታ እንደሚገኙና የሥራ አፈጻጸማቸውን…

የዜጎች የፍትህ ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎች የፍትህ ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ እየተሰራ መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ የሚመራበት የአሰራር ሥነ ስርዓት ደንብ ረቂቅ ሰነድ ላይ ውይይት እየተካሄ ነው። በውይይቱ…

የመዲናዋ 3 የገበያ ማዕከሎች በሙሉ አቅማቸው አገልግሎት መስጠት መጀመራቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡት ሶስት ትላልቅ የገበያ ማዕከሎች በሙሉ አቅማቸው አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ አገልግሎት መስጠት የጀመሩት የኮልፌ እና ለሚ ኩራ የግብርና ምርቶች መሸጫ…

የነዳጅ ዋጋ እንዲስተካከል መደረጉ የነዳጅ ኮንትሮባንድ እንዲቀንስ አስችሏል – አቶ ገብረመስቀል ጫላ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ዋጋ እንዲስተካከል መደረጉ የነዳጅ ኮንትሮባንድ እንዲቀንስ ማስቻሉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ተናገሩ። ሚኒስትሩ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ÷ ኮንትሮባንድ የገቢና የወጪ ንግድ ሥርዓትን በማቀጨጭ…

ሥር የሰደደ የኩላሊት ህመም ምልክቶች ምንድን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩላሊት ሥራውን ቀስ በቀስ እየቀነሰ ሲመጣ ሥር የሰደደ የኩላሊት ህመም ይከሰታል፡፡ ዛሬ በዓለም አቀፍ ደረጃ የኩላሊት ጤና ታስቦ የዋለ ሲሆን ÷ይህን ታሳቢ በማድረግ ስለ ሥር የሰደደ የኩላሊት ህመም ቢያውቁ ያልናቸውን እናጋራችሁ፡፡ ኩላሊት…

አቶ አረጋ ከበደ የማዳበሪያ አቅርቦትን በጥንቃቄ ማሰራጨት እንደሚገባ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የማዳበሪያ አቅርቦትን በጥንቃቄ ማሰራጨት እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ አሳስበዋል፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ የስምንት ወራት የሥራ አፈጻጸምና የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ያካሄደ ሲሆን ፥ በመድረኩ አቶ አረጋ ከበደን ጨምሮ…