ስፓርት የፌደራል ማረሚያ ቤቶች 3 ዋንጫዎችን በማንሣት የኢትዮጵያ ቦክስ ክለቦች ሻምፒዮን ሆነ Mikias Ayele Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ማረሚያ ቤቶች በሦስት ዘርፎች የተካሄዱ ውድድሮችን በማሸነፍ የኢትዮጵያ ቦክስ ክለቦች ውድድር አሸናፊ ሆኗል፡፡ በኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ለአራት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የክለቦች የቦክስ ውድድር ተጠናቅቋል፡፡ በውድድሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ስፖርታዊ ውድድሮች አብሮነትን የማጠናከር ሚናቸው የላቀ መሆኑ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፖርታዊ ውድድሮች በሕዝቦች መካከል ሰላምን፣ አንድነትና አብሮነትን የማጠናከር ሚናቸው የላቀ መሆኑ ተመላከተ፡፡ በጋምቤላ ክልል በሁሉም ዞኖችና ወረዳዎች ''ሁሉም ለሰላም ሰላም ለሁሉም'' በሚል መሪ ሐሳብ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላምን ዘላቂ በማድረግ የብልጽግና ጉዞን ዳር ማድረስ እንደሚገባ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን ዘላቂ በማድረግ የተጀመሩ የልማትና የብልጽግና ጉዞዎችን ዳር ማድረስ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተደድር ኦርዲንበድሪ በድሪ አስታወቁ። "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሐሳብ የጎዳና ሩጫ ዛሬ በሐረር ከተማ ተካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ከፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን ይሰጣል – ትምህርት ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች የኦንላይን ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ የሚሠራጨው መረጃም ፍጹም ከእውነት የራቀ ሐሰተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢሮው በተለያዩ ተቋማት ያስተማራቸውን መምህራን እያስመረቀ ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ በደብረ ብርሃን እና አሰላ መምህራን ማሰልጠኛ ተቋማት ያስተማራቸውን 2 ሺህ 27 የቅድመ 1ኛ ደረጃ መምህራን እያስመረቀ ነው፡፡ የምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ እየተካሄደ የሚገኘው በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝዬም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ሰላም ያስፈልጋታል – አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሁሉም በላይ ሰላም ያስፈልጋታል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሐሳብ የሰላም ሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡ በሰላም ሩጫው ላይም የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን እንሮጣለን – አቶ እንዳሻው ጣሰው ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የማያቋርጥ ሩጫ እንሮጣለን ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ ሐሳብ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሂዷል፡፡ ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም!” ሀገር አቀፍ የጎዳና ሩጫ ውድድር እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን አስመልክቶ የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ የ6 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ነው። ውድድሩ “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም!” በሚል መሪ ሀሳብ ከማለዳ 12 ሠዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋና በሌሎች ዋና ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና እንግሊዝ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቀለች Meseret Awoke Jul 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ እንግሊዝ ስዊዘርላንድን በመለያ ምት በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች። በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ምሽት 1 ሰዓት ላይ እንግሊዝ እና ስዊዘርላንድ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ ብሄራዊ ቡድኖቹ በመደበኛ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 148 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Meseret Awoke Jul 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 148 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 1ሺህ 143 ወንዶች እና 5 ሴቶች ሲሆኑ ፥ ከእነዚህም መካከል 128 ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኙበታል።…