የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ባህል ግንባታን ታሳቢ ያደረገ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ባህል ግንባታን ታሳቢ ያደረገ የምክክር መድረክ "የኢንዱስትሪው ማህበረሰብ ምክክር ለምርታማነት" በሚል መሪ ሀሳብ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። ከኢንዱስትሪው ማህበረሰብ ጋር እየተካሄደ ያለውን ይህንን የምክክር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የበለጠ እንደምታጠናክር አስታወቀች Meseret Awoke Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና እና ኢትዮጵያ የኢትዮጵያና ቻይና ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የበለጠ እንደሚጠናከር በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩአን ገለጹ፡፡ ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶች የተሃድሶና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ Feven Bishaw Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ )ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በ100 ሺህ ካሬ ሜትር ስፍራ ላይ ያረፈው የሴቶች የተሃድሶና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ምረቃ-ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ ማዕከሉ በዋነኛነት በወሲብ ንግድ ላይ የተሰማሩ ሴቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የአቶ ክርስቲያን ታደለን ያለመከሰስ መብት አነሳ Shambel Mihret Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአቶ ክርስቲያን ታደለ ፀጋዬን ያለመከሰስ መብት አንስቷል፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው እለት የአቶ ክርስቲያን ታደለን ያለመከሰስ መብት ያነሳው በ17ኛ መደበኛ ስብሰባው ላይ ነው። ምክር ቤቱ የአባሉን ያለመከሰስ መብት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሁርሶ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሞተራይዝድ ሻለቆችን እያስመረቀ ነው Feven Bishaw Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የሰላም ማስከበር ማዕከል የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለሰላም ማስከበር ተልዕኮ ያሰለጠናቸውን የሰላም አስከባሪ ሞተራይዝድ ሻለቆች እያሰመረቀ ነው። ተመራቂዎቹ የተግባርና የንድፈ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና 4 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የስዊድን ኤምባሲ ተሽከርካሪ በመሸጥ የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Melaku Gedif Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ንብረትነቱ የስዊድን ኤምባሲ የሆነ እና አራት ሚሊየን ብር የዋጋ ግምት ያለው ተሽከርካሪ በመሸጥ የተጠረጠረ ግለሰብ ከነኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው ጥቁር አንበሳ ተብሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትና ዩኤንዲፒ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Melaku Gedif Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ ከተመድ የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) የኢትዮጵያ ተወካይ ሳሙኤል ባይድ ዶው (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሁለቱ ተቋማት በጋራ እና በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ…
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ ተቋማት የስኬት ሽልማት ፕሮግራም Amare Asrat Mar 13, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=qskx_yOeddI
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ነገ 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል ዮሐንስ ደርበው Mar 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን እንደሚያካሂድ አስታውቋል፡፡ በስብሰባውም የአንድ የምክር ቤት አባል ያለመከሰስ መብት እንደሚነሳ ይጠበቃል መባሉን ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ አመላክቷል፡፡ በተጨማሪም ዘጠኝ ረቂቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ምክር ቤት የኢፍጣር መርሐ-ግብር አካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የኢፍጣር መርሐ- ግብር በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይም÷ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች፣ የኢትዮጵያ ሐይማኖቶች…