Fana: At a Speed of Life!

የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከመጪው ቅዳሜ ጀምሮ ለጉብኝት ክፍት ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ ለጉብኝት ክፍት እንደሚደረግ የድል መታሰቢያው ዋና ዳይሬክተር ውባየሁ ማሞ (ኢ/ር) ገለፁ ። የጉብኝቱን ሒደትና የሚጎበኙ ሥፍራዎችን በተመለከተ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም መግለጫ እንደሚሰጥም ዋና…

አቶ አህመድ ሺዴ መንግስት ከልማት አጋሮች ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ ማክሮ ኢኮኖሚ፣ ሰላም ግንባታና የተፈጥሮ አደጋዎችን በመቋቋም ላይ ያተኮረ ከፍተኛ የመንግስትና የልማት አጋሮች የጋራ የምክክር መድረክ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች፣ የልማት አጋር ድርጅቶች ሃላፊዎች፣…

የአማራ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የውይይት መድረክ ባለ 9 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቃላችንን እናከብራለን! በዘላቂነት እግር እንተክላለን! በሚል መሪ ሃሳብ ሲካሄድ የቆየው የአማራ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የውይይት መድረክ ባለ 9 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ። ከመጋቢት 2 እስከ 5 ቀን 2016 ዓ.ም በክልሉ…

አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከካናዳ ፓርላማ ጸሃፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ በካናዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፓርላማ ጸሃፊ ሮበርት ኦሊፋንት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው አምባሳደር ታዬ÷ ካናዳ በአስቸጋሪ ጊዜያት  ለኢትዮጵያ  እያደረገች ያለውን ዘርፈ ብዙ  ድጋፍ አድንቀው…

ሀሰተኛ ኦዲት ሪፖርት በመስራት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለተለያዩ ድርጅቶች ዓመታዊ ሀሰተኛ ኦዲት ሪፖርት በመስራትና ሀሰተኛ ሰነዶችን አዘጋጅተው በመጠቀም ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ ነጋሽ አህመድ እረሽድ፣ ቅድስት ሙሉጌታና ናርዶስ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው “ለነገዋ” የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከልን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው “ለነገዋ” የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከልን መርቀው ከፍተዋል፡፡ “ለነገዋ” የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶችን…

የመደመር ትውልድ መጽሐፍ በትረካ ለአድማጭና ተመልካች ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፈው የመደመር ትውልድ መጽሕፍ በትረካ፣ በዘጋቢ ፊልምና በሌሎች አማራጮች ለአድማጭና ተመልካቾች ሊቀርብ ነው። አዲስ ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ትረካና ሌሎች ፓኬጆች…

ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት የተጠናከረ አህጉራዊ የንግድ ሰንሰለትን መገንባት ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት የተጠናከረ አህጉራዊ የንግድ ሰንሰለትን መገንባትና በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ገለጹ፡፡ አህጉራዊ የንግድ ሰንሰለትን ለማስፋፋትና የአፍሪካ ሀገራት የጉምሩክ እንቅስቃሴያቸውንና…

ማዕከሉ የሴቶችን እኩልነትና ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የላቀ ሚና አለው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ለነገዋ” የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል የሴቶችን እኩልነትና ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የላቀ ሚና አለው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሕመድ (ዶ/ር)…

በአርሲ ዞን ሌሙና ብልብሎ ወረዳ 3 ሺህ 700 ሕገ ወጥ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሌሙና ብልብሎ ወረዳ 3 ሺህ 700 ሕገ ወጥ ጥይት መያዙን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ሕገ-ወጥ ጥይቱ ከሻሸመኔ ከተማ ወደ መጪቱ ከተማ ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ላይ…