Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል ማህበረሰብ ተኮር ሥርዓተ ምግብን ማሻሻል የሚያስችሉ ፕሮጀክቶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የጤናና አገልግሎትን እና የማህበረተሰብ ተኮር ሥርዓተ ምግብን ማሻሻል የሚያስችሉ ሶስት ፕሮጀክቶች ይፋ ተደርገዋል። ፕሮጀክቶቹ የጤና ሚኒስቴር ተወካዮች፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችና አጋር አካላት…

ከተለያዩ ከተሞች የተወጣጡ ከንቲባዎች በመዲናዋ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች የተወጣጡ ከንቲባዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አበቤ በጉብኝቱ ወቅት÷አዲስ አበባ ላይ  በተለያዩ  ዘርፎችለውጥ ማምጣት…

የኢትዮጵያን እሴት ለጎብኚዎች የሚያስተዋውቅ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እምቅ ታሪካዊ፣ ባህላዊ እና ተፈጥሯዊ እሴት ለአሜሪካውያን ጎብኚዎች የሚያስተዋውቅ መርሐ ግብር በዋሽንግተን ዲሲ ተካሂዷል፡፡ የመርሐ ግብሩ ዓላማ ኢትዮጵያ በቱሪዝም መስክ ያላትን መስህብ በአሜሪካ ለሚገኙ የውጭ ዜጎች ማስተዋወቅና…

በከባድ የሙስና ወንጀል የተከሰሱ የለሚኩራ ክ/ከተማ የቀድሞ 3 ሠራተኞች በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የለሚኩራ ክፍለ ከተማ የመሬት ዝግጅትና ማስተላለፍ ዘርፍ አስተባባሪና የሊዝ ውል ባለሙያ የነበሩ ሦስት ተከሳሾች በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ ወንጀል ችሎት ትዕዛዝ ሰጠ። ተከሳሾቹ÷ 1ኛ…

ኢንስቲትዩቱ በአፋር ክልል የተሰጠውን ምርጥ ዘር የማቅረብ ሃላፊነት እየተወጣ ነው – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር አርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር የምርምር ኢንስቲትዩት ምርጥ ዘር በማቅረብ ረገድ የተሰጠውን ሃላፊነት እየተወጣ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ÷ የአፋር አርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር…

ከ1 ቢሊየን ብር በላይ የተበጀተለትን የቄጦ የወንዝ መቀልበሻና መስኖ ልማት ግንባታ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ቢሊየን ብር በላይ የተበጀተለትን የቄጦ የወንዝ መቀልበሻና መስኖ ልማት ግንባታ በሚቀጥለው ዓመት ሕዳር ወር ላይ ለማጠናቀቅ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ባለቤትነት በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን በሰዲ…

ለጋዛ 200 ቶን የእርዳታ ምግብ የጫነች መርከብ በቆጵሮስ ለመቆየት መገደዷ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ሳይደረስ የረመዳን ፆም በመጀመሩ ለጋዛ 200 ቶን የእርዳታ ምግብ የጫነች መርከብ በቆጵሮስ ለመቆየት መገደዷ ተገልጿል፡፡   የቆጵሮስ መንግስት ቃል አቀባይ ኮንስታንቲኖስ ሌቲምቢዮቲስ ለደህንነት ሲባል…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሠራተኞች የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ ርክክብ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በክልል መዋቅር ለሚገኙ የመንግስት ሠራተኞችና አመራሮች የመኖሪያ ቤት መሥሪያ መሬት ርክክብ በይፋ ተጀምሯል። የዕድሉ ተጠቃሚዎች ከክልሉ እንደገና መደራጀት ጋር በተያያዘ መኖሪያ አካባቢያቸውን ቀይረው በአዲሱ ክልል ማዕከል…

የጋምቤላና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች በሰላም ግንባታ ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች በሰላም ግንባታ ዙሪያ ዛሬ በዲማ ከተማ ተወያይተዋል፡፡ በመድረኩ የጋምቤላ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ም/ኃላፊ አቶ ኡቴንግ ኡቻን፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ም/ኃላፊ…

ለውጭ ገበያ ከቀረበ የእንስሳት ክትባት 665 ሺህ ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ባለፉት ሰባት ወራት ወደ ተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ለገበያ ካቀረበው የእንስሳት ክትባት 665 ሺህ ዶላር ገቢ ማግኘቱን ገለፀ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ታከለ አባይነህ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤…