Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ መንግስት እና በኦብነግ መካከል የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ በኋላ የሶማሌ ክልል ህዝብ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቅ ሰላም፣ መረጋጋትና ሁለንተናዊ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መንግስት እና በኦብነግ መካከል የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ በኋላ የሶማሌ ክልል ህዝብ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቅ ሰላም፣ መረጋጋትና ሁለንተናዊ ዕድገት ማስመዝገብ መቻሉን የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጭ ግንባር(ኦብነግ) ገለጸ፡፡ የኦጋዴን…

ረመዳንን ስንቀበል ለፍቅር ቅድሚያ መስጠት ይገባል- የእስልምና ሐይማኖት መምህራን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ረመዳንን ስንቀበል እርቅና ፍቅርን የማውረድ ሥራን በማስቀደም ሊሆን ይገባል ሲሉ የእስልምና ሐይማኖት መምህራን አስገነዘቡ፡፡ የረመዳን ወር ለጥፋቶቻችን ምኅረት የምናገኝበት፣ ጉድለቶቻችንን የምናራግፍበት እና አላህን የምንለምንበት ነው ሲሉ ሼህ…

ለሆርቲካልቸር ኢንቨስመንት ትኩረት በመሰጠቱ የግብርና ወጪ ምርቶች ስብጥር አድጓል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ለሆርቲካልቸር ኢንቨስመንት ዘርፍ በሰጠው ከፍተኛ ትኩረት የግብርና ወጪ ምርቶች ስብጥር እያደገ መምጣቱን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች በሆርቲካልቸር ዘርፍ ከተሰማሩ ባለሀብቶችና ባለድርሻ…

ኢትዮ ቴሌኮም በዓድዋ ድል መታሰቢያ የገነባውን ማዕከል አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ለደምበኞቹ  ዘመኑ ያፈራቸውን ቴክኖሎጅዎች የሚያሳይና ጎብኝዎች በተግባር የሚሞክሩበት ማዕከል በዓድዋ ድል መታሰቢያ አስመርቋል፡፡ ማዕከሉ ኢትዮ ቴሌኮም ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ያለፈበትን የቴክኖሎጅ ጉዞ የሚያሳይ መሆኑ ተገልጿል፡፡…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ብየዳ ፌደሬሽን መደበኛ ጉባዔን እንድታዘጋጅ ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 3ኛውን የአፍሪካ የብየዳ ፌደሬሽን መደበኛ ጉባዔ እንድታዘጋጅ መመረጧን የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል አስታወቁ፡፡ 2ኛው የአፍሪካ የብየዳ ፌደሬሽን መደበኛ ጉባዔ በናይጀሪያ የተካሄደ ሲሆን÷ በዚሁ መድረክ ላይ ቀጣዩን ጉባዔ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በሦስት ደንቦች ላይ ተወያይቶ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ካቢኔ ባካሄደው 3ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ስብሰባ በሦስት የከተማዋ ደንቦች ላይ ተወያይቶ አጽድቋል፡፡ ደንቦቹም÷ 1ኛ. የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የበጎ ፈቃድ አስተዋፅኦን፣ አገልግሎት እና ማኅበራዊ ኃላፊነት…

ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ መድንን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ መድንን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 10፡00 ሠዓት ላይ በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የፋሲል ከነማን የድል ጎሎች ጌታነህ ከበደ በፍፁም ቅጣት ምት እና ናትናኤል ማስረሻ…

ማንቼስተር ዩናይትድ ኤቨርተንን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ኤቨርተንን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡ የዩናይትድን የማሸነፊያ ጎሎች ማርከስ ራሽፎርድ እና ቡሩኖ ፈርናንዴዝ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥረዋል፡፡ ሁለቱም የፍፁም ቅጣት ምቶች በአርጀንቲናዊው…

ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከባስኬቶ ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ከባስኬቶ ዞን ነዋሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ዞኑ ጤፍ፣ በቆሎ፣ ሰሊጥ፣ ሩዝ፣ ኮረሪማና ሌሎች የግብርና ምርቶችን በብዛት አምራች ቢሆንም ምርቶችን ወደ ገበያ ለማውጣት…

ብልጽግና ፓርቲ የኢትዮጵያን እና ጂቡቲን ግንኙነት በይበልጥ ለማሣደግ ቁርጠኛ ነው- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የኢትዮጵያ እና ጂቡቲን ግንኙነት እና ትብብር በይበልጥ ለማሣደግ ቁርጠኛ መሆኑን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በጂቡቲው ገዥ ፓርቲ (አር ፒ ፒ) 45ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ…