የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ ዮሐንስ ደርበው Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን በይፋ ለኮሚሽኑ አስረከቡ፡፡ በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በድሬዳዋ አስተዳደር ላለፉት ስድስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፎረሙ የአህጉሪቱ ከተሞች ቀጣይ የዕድገት አቅጣጫ እንደሚመላከት ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በአጀንዳ 2063 ማዕቀፍ የአህጉሪቱ ከተሞች ቀጣይ የዕድገት አቅጣጫ የሚቀመጥበት መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አመላከቱ፡፡ ከነሐሴ 29 እስከ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም "ዘላቂ የክትመት ምጣኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝቡን የእርስ በርስ ግንኙነት ለማጠናከር የአመራሩ ሚና ሊጠናከር ይገባል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ዘላቂ ሰላም በማስፈን የሕዝቡን የእርስ በርስ ግንኙነት ለማጠናከር በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች ሚና እንዲጠናከር የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ፡፡ በክልሉ ሰሞኑን የተሾሙ አዳዲስ አመራሮች ከክልል፣ ከዞንና ከወረዳ…
ስፓርት የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና ጽሕፈት ቤቱን በኢትዮጵያ ከፈተ Tamrat Bishaw Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና ጽሕፈት ቤቱን በአንድነት ፓርክ ዛሬ አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢያሱ ወሰን እና የኮንፌዴሬሽኑ የቦርድ…
ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል በሜዳው ከዎልቭስ ዛሬ ይጫወታል Tamrat Bishaw Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ ከቀኑ 11 ሠዓት ላይ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት አርሰናል በሜዳው ዎልቭስን ሲያስተናግድ÷ ኤቨርተን ከብራይተን፣ ኖቲንግሃም ፎረስት ከቦርንማውዝ እና…
ስፓርት የካፍ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ዛሬ ይጀመራል ዮሐንስ ደርበው Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የካፍ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል። በውድድሩ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ ዘጠኝ ክለቦች ይሳተፋሉ። ኢትዮጵያን በሴካፋ ዞን ወክሎ በማጣሪያ ውድድሩ የሚሳተፈው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲስተም ማሻሻያ ሥራ ምክንያት ዛሬና ነገ የኃይል መቋረጥ ይኖራል- ማዕከሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ኢትዮጵያ እየተከናወነ በሚገኘው የሲስተም ማሻሻያ ሥራ ምክንያት ዛሬ እና ነገ በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች የኃይል መቋረጥ ሊከሰት እንደሚችል ተመላከተ፡፡ በማሻሻያው ምክንያት በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች ከፍተኛ የኃይል ጭነት በሚበዛባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ዝግጅት ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ለሚከናወነው የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ባስቀመጡት አቅጣጫ መሠረት በአንድ ጀንበር 600 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በጤናው ዘርፍ የተያዙ ዕቅዶች እንዲሳኩ አመራሩ በቁርጠኝነት እንዲሠራ አሳሰበ Tamrat Bishaw Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ በቀጣዩ በጀት ዓመት የተያዙ ተገልጋይ ተኮር ዕቅዶችን ለማሳካት በየደረጃ ያለው አመራር በቁርጠኝነት እንዲሠራ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ አሳሰቡ፡፡ በድሬዳዋ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የጤና ሚኒስቴር፣ የክልል ጤና ቢሮ ኃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የሕብረተሰቡን ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልኩ እንደሚሰራ ተመላከተ Tamrat Bishaw Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የሕብረተሰቡን ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልኩ እንዲተገበር በትኩረት ይሰራል ሲሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ። የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የ2017 ዓ.ም…