የሀገር ውስጥ ዜና የውጪ ምንዛሬ ፈቃድ ክልከላ በተጣለባቸው እቃዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ ማስተካከያ ተደረገ Melaku Gedif Mar 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጪ ምንዛሬ ፈቃድ ክልከላ በተደረገባቸው እቃዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ ማስተካከያ መደረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ የሰጠው ማብራሪያ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የውጪ ምንዛሬ ፈቃድ ክልከላ…
ጤና የግላኮማ ህመም ምልክቶች ምንድን ናቸው? Feven Bishaw Mar 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግላኮማ የዐይን ህመም በዐይን ነርቭ ላይ ችግር የሚያስከትል ሲሆን በዐይናችን ውስጥ የሚገኘው ግፊት በመጨመሩ ምክንያት የሚከሰት ህመም ነው። የዚህ ግፊት መጨመር በዐይናችን የምናያቸውን ምስሎች ወደ አንጎል የሚወስደውን የዐይናችንን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጋዛ ከአውሮፕላን የተለቀቀ የምግብ ጥቅል ወድቆባቸው አምስት ሰዎች ሲሞቱ 10 መቁሰላቸው ተሰማ Tamrat Bishaw Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓራሹት መዘርጋት ባለመቻሉ በጋዛ ከአውሮፕላን የተለቀቀ የምግብ ጥቅል ወድቆባቸው አምስት ሰዎች ሲሞቱ 10 መቁሰላቸው ተሰምቷል፡፡ አንድ የዓይን እማኝ እንደተናገሩት፤ እንደ ሮኬት እየተምዘገዘገ የመጣ የምግብ ጥቅል በአል-ሻቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁን የረመዳን ወር በመተሳሰብና አላህን በመለመን ልናሳልፈው ይገባል – ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ Tamrat Bishaw Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁን የረመዳን ወር በመተሳሰብና አላህን በመለመን ልናሳልፈው ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ገለጹ። ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የረመዳን ወርን አስመልክቶ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በጋራ ጉዳዮቻቸው ዙሪያ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሊበረታታ ይገባል ተባለ Tamrat Bishaw Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በጋራ ጉዳዮቻቸው ዙሪያ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሊበረታታ እንደሚገባ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ገለጹ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ113ኛ ጊዜ፤ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአዲስ አበባ ከተማ ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይት Amare Asrat Mar 8, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=1NMxkEWKtAA
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ህብረት በሳምንቱ መጨረሻ ለጋዛ በባህር መተላለፊያ ዕርዳታ ማቅረብ እንደሚጀመር ገለጸ Tamrat Bishaw Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ ከቆጵሮስ ለጋዛ በባህር መተላለፊያ ዕርዳታ ማቅረብ እንደሚጀመር የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ይህንን ያስታወቁት አሜሪካ በጋዛ ጊዜያዊ ወደብ ለማቋቁም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የእንስሳት ልማትና የልህቀት ማዕከል ፕሮጀክትን ጎበኙ Mikias Ayele Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የእንስሳት ልማት እና የልህቀት ማዕከል ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ ከተማችንን ወደ አምራችነት በማሸጋገርና የምርት አቅርቦትን በማሻሻል የገበያ መረጋጋት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጋዘን ኃላፊው ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ መድሐኒት በመሰወር ሙስና ወንጀል ክስ ቀረበበት Feven Bishaw Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የመድሐኒት አቅራቢ ድርጅት የመጋዘን ኃላፊው ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ መድሐኒት በመሰወር የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበበት። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት ጀነራል በኢትዮጵያ…
ፋና ስብስብ ስንዱ ገብሩ – ደራሲ፣ መምህርት፣ አርበኛና የመብት ተሟጋች Meseret Awoke Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 1916 የተወለዱት ወይዘሮ ስንዱ ገብሩ አዲስ ዓለም መናገሻ የትውልድ ስፍራቸው ነው፡፡ አባታቸው ገብሩ ደስታ በአውሮፓ የተማሩ ደራሲ እና የአዲስ አበባ የቀድሞ ከንቲባ እና ለአጭር ጊዜም ቢሆን የሴኔት ፕሬዚዳንት የነበሩ ናቸው።…