Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ሕዝብ ሰላም ከፍተኛ መስዋዕትነት ከፍላለች- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ለሶማሊያ ሕዝብ ሰላም ከፍተኛ መስዋዕትነት መክፈሉን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አስገነዘቡ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በአፍሪካ ሕብረት ተልዕኮ ሶማሊያ በአትሚስ ጥላ ስር ግዳጁን በስኬት…

አየር መንገዱ ለሼባ ማይልስ ሲልቨር ደንበኞች የመዝናኛ አገልግሎት የሚሰጥ ላውንጅ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሼባ ማይልስ ሲልቨር ደንበኞች የተለያዩ የመዝናኛ እና ማረፊያ አገልግሎት የሚሰጥ የሲልቨር ላውንጅ አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል፡፡ ላውንጁ የተከፈተው በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በድሬዳዋ አስተዳደር የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መሥተዳድሮች በድሬዳዋ አሥተዳደር የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም÷ የመንገድ መሠረተ ልማቶችን ጨምሮ የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን እና የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጣናን…

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከብሪታንያ የውጭ ጉዳይ እና ኮመንዌልዝ ሚኒስትር ዴቪድ ላሚ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ፣ ሀገራዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን አምባሳደር ታዬ ገልጸዋል፡፡ ለኢትዮጵያ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሤ ከጣና ፎረም የቦርድ አባል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሤ ከቀድሞ የቡርኪናፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጣና ፎረም የቦርድ አባል ላሲና ዜርቦ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው በቅርቡ በኢትዮጵያ ስለሚካሄደው የጣና ፎረም ስብሰባ ላይ መክረዋል፡፡

በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በገረሴ ዙሪያ ወረዳ ካምአለ ባርኤ ኦሮ ቀበሌ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡ የመሬት መንሸራተት አደጋው የተከሰተው ላለፉት ሦስት ቀናት በጣለው ዝናብ ምክንያት መሆኑ…

ኢትዮጵያ በ2030 የኃይል ተደራሽነትን በ4 እጥፍ ለማሳደግ እየሠራች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በ2030 ኃይል ማመንጨት አቅምን በማጎልበት ሽፋኑን በአራት እጥፍ ለማሳደግ መንግሥት ግብ አስቀምጦ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እንዲሁም ከዓለም ዓቀፉ የንግድና ልማት ተቋም ጋር…

የፕሪሚየር ሊጉ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት የፊታችን ረቡዕ ይከናወናል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2017 የጨዋታ መርሐ-ግብር የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ረቡዕ ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓቱ የሚካሄደው በኢትዮጵያ ፕሪማየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ጽሕፈት ቤት መሆኑም…

የአፍሪካ ከተሞች ፎረምን በስኬት ለማስተናገድ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚካሄደውን የመጀመሪያውን የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በስኬት ለማስተናገድ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መጠናቀቃቸውን የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። ፎረሙ "ዘላቂ የክትመት ምጣኔ ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ 2063" በሚል…

ህዝቡን ተጠቃሚ ለማድረግ የአመራሩ ቁርጠኝነት ሊጠናከር ይገባል – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ እና በፖለቲካዊ ጉዳዮች መላውን ህዝብ ተጠቃሚ ለማድረግ የአመራሩ ቁርጠኝነት ሊጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ። ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ እና ምክትል ርዕሰ…