Fana: At a Speed of Life!

የምክክር ኮሚሽኑ አንኳር ተግባራት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አንኳር ተግባራት፡፡ 👉ተቋማዊ መስተጋብር በመፍጠር ልምዶችን መቅሰም እና ለምክክር ሂደቱ የሚጠቅሙ ቅድመ ጥናቶችን ማካሄድ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለምክክር ሂደቱ ይጠቅማሉ ብሎ ያመነባቸውን ልምዶች እና…

በሸገር ከተማ 315 ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር በ2016 በጀት ዓመት ከተያዙ 406 ፕሮጀክት 315ቱ ተጠናቅቀው ለአገልግሎት መዘጋጀታቸውን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ጉዮ ገልገሎ እንደገለጹት÷በበጀት ዓመቱ 96 ነባር እና…

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ4 የፈጠራ ውጤቶች የፓተንት መብት ተሰጠው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ላበለጸጋቸው አራት የፈጠራ ውጤቶች ከኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን የፓተንት መብት ማግኘቱን አስታወቀ። ለኢንስቲትዩቱ የተሰጠው የፓተንት መብት ሰው ሰራሸ አስተውሎት ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረጉ…

በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከቻይና ብሄራዊ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከቻይና ብሄራዊ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ አላማ ለመጠቀም ባሉ አማራጮች ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል፡፡ በዚሁ ወቅት በለጠ ሞላ…

በአውሮፓ ዋንጫ ፈረንሳይ ከቤልጂየም የሚያደርጉት የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ቀጥሎ የሚካሄድ ሲሆን ፈረንሳይና ቤልጂየም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህ መሰረትም ምሽት 1…

የኮሪደር ልማቱ ሀገሪቱ በብልጽግና ጉዞ ላይ መሆኗን ያሳያል – የምክር ቤት አባላት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ሥራ ሀገሪቱ በብልጽግና ጉዞ ላይ መሆኗን ማሳያ ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ፡፡ አባላቱ ከፒያሳ አራት ኪሎ እና ከሜክሲኮ ሣር ቤት የተጠናቀቁ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶችን…

ምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ፡፡ የተያዙ አጀንዳዎች በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ከቀረቡ በኋላ ጉባኤው የቀረቡትን አጀንዳዎች መርምሮ በሙሉ ድምጽ በማፅደቅ…

3ኛው ዙር ሁለተኛ ትውልድ ኢትጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)  ታኅሳስ 13 ቀን 2016 ዓ.ም በተለያዩ  የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት…

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል አዳማ ከተማን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል አዳማ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የመቻልን የማሸነፊያ ግቦች ሽመልስ በቀለ፣ አህመድ ረሺድ (በራስ ላይ) እና በረከት ደስታ አስቆጥረዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም መቻል ለዋንጫ የሚያደርገውን ፉክክር…

እስራኤል በሊባኖስ ላይ ወታደራዊ ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ አስከፊ ጦርነት ይጠብቃታል – ኢራን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሊባኖስ ላይ ወታደራዊ ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ ከባድ አጸፋዊ እርምጃ ይጠብቃታል ስትል ኢራን አስጠነቀቀች፡፡ ኢራን ይህንን ያለችው እስራኤል በሊባኖስ የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ይዞታዎችላይ መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻ ለማካሄድ ዝግጁ ነኝ…