Fana: At a Speed of Life!

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 3ኛ የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ባንቻየሁ ድንገታ÷የምክር ቤቱ አባላት ለመልካም አስተዳደር፣ ልማት፣ ፍትህ መረጋገጥ ኃላፊነታቸውን…

ታሽገው የነበሩ 22 ሺህ 717 ድርጅቶች የውል ስምምነት ፈጽመው ወደ አገልግሎት ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሽገው የነበሩ 22 ሺህ 717 ድርጅቶች የውል ስምምነት እየፈጸሙ ዳግም ወደ አገልግሎት መመለሳቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሌላ በኩል በዛሬው ዕለት ያላግባብ ዋጋ የጨመሩ 4 ሺህ 408 ተቋማት መታሸጋቸውን፤ የአንድ ተቋም…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉና ምርት ያከማቹ 1 ሺህ 435 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በህገ-ወጥ መንገድ ዋጋ በጨመሩ እና ምርትን ባከማቹ 1 ሺህ 435 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን በተመለከተ ለሸማቾች፣ ለንግድ ማህበረሰብ ጨምሮ…

ብሔራዊ ትርክትን ለማስረጽ የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ሚና የጎላ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጽንፍና ጽንፍ ያሉ የፍፁማዊ አንድነት እና የፍፁማዊ ልዩነት ትርክቶች ዋጋ እያስከፈሉ በመሆኑ ብሔራዊ ገዥ ትርክትን ለማስረጽ የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ሚና የጎላ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ተቋማት አደረጃጀት አስተባባሪና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ…

አቶ አሕመድ ሺዴ በጅቡቲ ኢነርጂ ሚኒስትር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ በጅቡቲ ኢነርጂ ሚኒስትር ዮኒስ አሊ ገዲ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በጅቡቲ የሚገኘው ሆራይዘን ተርሚናል ለኢትዮጵያ ነዳጅ የመጫን አገልግሎትን በሚያጠናክረበት ጉዳይ ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡…

የሐረሪ ክልልና የድሬዳዋ አስተዳደር አጀንዳዎችን የሚያደራጁ ወኪሎች መረጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል እና የድሬዳዋ አስተዳደር የምክክር ባለድርሻ አካላት አጀንዳዎችን የሚያደራጁ ወኪሎችን መርጠዋል፡፡ በሐረሪ ክልል እና በድሬዳዋ አስተዳደር የምክክር መድረክ እየተሳተፉ የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍል ተወካዮች ከወከሉት ማህበረሰብ ይዘውት…

ለአትሌት ኮንስታብል ደሬሳ ገለታ የማዕረግ እድገት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ በወንዶች ማራቶን ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከተው እና 5ኛ ደረጃ በመያዝ በዲፕሎማ ላጠናቀቀው አትሌት ደሬሳ ገለታ የማዕረግ እድገት ሰጠ። በዚሁ መሠረት ለአትሌቱ የረዳት ኢንስፔክተር ማዕረግ መሰጠቱን…

አብሮነትን የሚያጠናክሩ ሥራዎች ላይ ትኩረት እንደሚደረግ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የበጀት ዓመት አብሮነትን የሚያጠናክሩ ሥራዎች ላይ በትኩረት ይሠራል ሲሉ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ አመላከቱ፡፡ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች፣ የሕዝብ ተወካዮች፣ የክልል እና የከተማ አሥተዳደር የሥራ ኃላፊዎች በደሴ ከተማ…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና መስሪያ ቤትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና መስሪያ ቤትን ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ሲጎበኙ፥ ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማድረጋቸው ተገልጿል፡፡ የፋይዳ…