Fana: At a Speed of Life!

ሩሲያዊቷ ሴት ለበጎ አድራጎት 51 የአሜሪካን ዶላር በመስጠቷ የ12 ዓመት እስር ተፈረደባት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የሩሲያ ፍርድ ቤት ክሴኒያ ካረሊና የተባለች የአሜሪካ እና የሩሲያ ዜግነት ያላት ሴት ዩክሬንን ለሚደግፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት 51 የአሜሪካ ዶላር በመለገሷ ምክንያት የ12 ዓመት እስራት ፈርዶባታል። ግለሰቧ በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብላ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የላኪዎችን የረጅም ጊዜ ጥያቄ የመለሰ ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የላኪዎችን የረጅም ጊዜ ጥያቄ የመለሰና በዘርፋ ምቹ ሁኔታን መፍጠር የሚያስችል ነው ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። በ2016 በጀት አመት የወጪ ንግድ አፈፃፀም፣ በ2017 በጀት አመት…

 ወ/ሮ ሰመሪታ ከዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ ቀጣናዊ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ (ኢፋድ) የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር ሳራ ምባጎ ቡኑ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በግሉ ዘርፍ ያሉ የሃብት ምንጮችን መፈለግና ከሌሎች የልማት አጋሮች…

ከካሜሩን የመጡ የልኡካን ቡድን አባላት በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የልምድ ልውውጥ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከካሜሩን የአካባቢ ጥበቃና ግብርና ሚኒስቴር የተውጣጡ አመራሮችና ባለሙያዎች በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የልምድ ልውውጥ አድርገዋል፡፡ ልኡካን ቡድኑን ተቀብለው ያነጋገሩት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ማሙሻ ሀይሉ÷ ተቋሙ በውሃ ሀብት…

በሀሰተኛ ማንነት የወራሽነት ማረጋገጫ አቅርበው ከ28 ሚሊየን ብር በላይ ሊመዘብሩ ነበር የተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀሰተኛ ማንነት የፍርድ ቤት የወራሽነት ማረጋገጫ አቅርበው ከግለሰብ የባንክ ሂሳብ 28 ሚሊየን ብር ሊመዘብሩ ነበር የተባሉ ግለሰቦች ላይ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ወንጀል ችሎት ክስ ቀረበ፡፡ የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች…

የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ በጅማ ከተማ የበጎ ፈቃድ ስራዎችን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ በጅማ ከተማ የተለያዩ የበጎ ፍቃድ ስራዎችን አስጀመሯል፡ ተቋሙ በማስጀመሪያ ፕሮግራሙ በከተማው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ፣ የደም ልገሳ መርሀ ግብር እና የችግኝ ተከላ አከናውኗል። በተጨማሪም በ20…

የአመለካከትና የተግባር አንድነትን በማጎልበት የሐረሪ ክልልን የብልፅግና ጉዞ ለማስቀጠል ይሰራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአመለካከትና የተግባር አንድነትን በማጎልበት የሐረሪ ክልልን የብልፅግና ጉዞ ለማስቀጠል ርብርብ ይደረጋል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ ገለፁ። በ2016 በጀት ዓመት ለውጥ አምጪ እሳቤዎችን በመላበስና…

ደቡብ ኮሪያ ከሰሜን ኮሪያ ጋር ለመነጋገር ፍቃደኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ዩን ሱክ ዮል ከሰሜን ኮሪያ ጋር ያለውን ውጥረት ለማርገብና የኢኮኖሚ ትብብርን ለመቀጠል የሚያስችሉ መንገዶችን የሚያከናውን አዲስ የሥራ ቡድን ለማቋቋም ሀሳብ አቅርበዋል። አዲሱ የሥራ ቡድንም የቀጣናውን ውጥረት ማርገብን…

ለግብርና ናሙና ቆጠራ በቴክኖሎጂ የታገዘው የሰው ሃይል ምልመላ ውጤታማ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር አቀፍ የግብርና ናሙና ቆጠራ በቴክኖሎጂ ታግዞ የተደረገው የሰው ሃይል ምልመላ ሒደት ውጤታማ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያካሂደው የግብርና ናሙና ቆጠራ የሰው ሃይል ምልመላ በሥራና ክህሎት…

በአማራ ክልል የሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላትን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል፣ ቡሄ፣ ከሴ አጨዳና እንግጫ ነቀላ እንዲሁም ሩፋኤል በዓላትን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ ዓባይ መንግሥቴ እንዳሉት÷ባህላዊና ሃይማኖታዊ…