Fana: At a Speed of Life!

ታላቁን የረመዳን ወር በመተሳሰብና አላህን በመለመን ልናሳልፈው ይገባል – ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁን የረመዳን ወር በመተሳሰብና አላህን በመለመን ልናሳልፈው ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ገለጹ።   ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የረመዳን ወርን አስመልክቶ ዛሬ…

በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በጋራ ጉዳዮቻቸው ዙሪያ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሊበረታታ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በጋራ ጉዳዮቻቸው ዙሪያ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሊበረታታ እንደሚገባ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ገለጹ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ113ኛ ጊዜ፤ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ…

የአውሮፓ ህብረት በሳምንቱ መጨረሻ ለጋዛ በባህር መተላለፊያ ዕርዳታ ማቅረብ እንደሚጀመር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ ከቆጵሮስ ለጋዛ በባህር መተላለፊያ ዕርዳታ ማቅረብ እንደሚጀመር የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ገልጸዋል፡፡   ፕሬዚዳንቷ ይህንን ያስታወቁት አሜሪካ በጋዛ ጊዜያዊ ወደብ ለማቋቁም…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የእንስሳት ልማትና የልህቀት ማዕከል ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የእንስሳት ልማት እና የልህቀት ማዕከል ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ ከተማችንን ወደ አምራችነት በማሸጋገርና የምርት አቅርቦትን በማሻሻል የገበያ መረጋጋት…

የመጋዘን ኃላፊው ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ መድሐኒት በመሰወር ሙስና ወንጀል ክስ ቀረበበት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የመድሐኒት አቅራቢ ድርጅት የመጋዘን ኃላፊው ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ መድሐኒት በመሰወር የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበበት። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት ጀነራል በኢትዮጵያ…

ስንዱ ገብሩ – ደራሲ፣ መምህርት፣ አርበኛና የመብት ተሟጋች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 1916 የተወለዱት ወይዘሮ ስንዱ ገብሩ አዲስ ዓለም መናገሻ የትውልድ ስፍራቸው ነው፡፡ አባታቸው ገብሩ ደስታ በአውሮፓ የተማሩ ደራሲ እና የአዲስ አበባ የቀድሞ ከንቲባ እና ለአጭር ጊዜም ቢሆን የሴኔት ፕሬዚዳንት የነበሩ ናቸው።…

ከ25 በላይ ግለሰቦችን የማታለል ወንጀል ፈጽሟል የተባለ ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለምንም ቅድመ ክፍያ ወደ ተለያዩ ሀገራት ለሚጓዙ ሰዎች ቪዛ እናስጨርሳለን የሚል ሃሰተኛ መረጃ በቲክቶክ በመልቀቅ እና ሃሰተኛ ቪዛ በማዘጋጀት ከ25 በላይ ሰዎች ላይ የማታለል ወንጀል ፈጽሟል የተባለ ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት፡፡ ተጠርጣሪው ከ50…

ከ264 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ264 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከየካቲት 15 እስከ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 195 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የገቢና 68 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር…

የኢትዮጵያ ፖሊስ ወንጀልን በመከላከል ከ39 ሀገራት 3ኛ ሆነ – ጥናት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ወንጀልን በመከላከል ድርጊት ከ39 የአፍሪካ ሀገራት የፖሊስ ተቋማት ጋር ሲነፃፀር ሦስትኛ ደረጃ ላይ መቀመጡን ጥናት አመላከተ፡፡ መቀመጫውን ጋና አክራ ያደረገው አፍሮ ባሮሜትር የተባለ ተቋም በፖሊስ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ…