Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በዱባይ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የፖሊስ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ “ደህንነቱ ለተጠበቀ ነገ ዓለም አቀፍ የፖሊስ ኃይል ትብብር” በሚል መሪ ሀሳብ በዱባይ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የፖሊስ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው። በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራው ልዑክ…

አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ ከዴንማርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ኪራ ስሚዝ ሲንድብጀርግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሁለትዮሽ ግንኙነትና ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኤግዚቢሽን ላይ የቱሪዝም ሃብቶቿን እያስተዋወቀች ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በጀርመን በርሊን እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኤግዚቢሽን ላይ የቱሪዝም ሃብቶቿን እያስተዋወቀች ነው፡፡ ሁለተኛ ቀኑን በያዘው በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከተለያዩ ዓለምአቀፍ የጉዞ ድርጅቶችና…

በዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን የሴቶችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ንቅናቄዎች እንደሚደረግ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሴቶችን ከማሰብ ባለፈ ተጠቃሚነታቸውንና ተሳታፊነታቸውን የሚያረጋግጡ ንቅናቄዎች እንደሚደረጉ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ለ48ኛ ጊዜ "ሴቶችን እናብቃ፤ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ" በሚል መሪ ሐሳብ የሚከበረውን ዓለም…

ለዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ችግኝ ተዘጋጅቷል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በተለያዩ ችግኝ ጣቢያዎች 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ችግኝ መዘጋጀቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የለውጡ…

የተበጠሰው የባህር ዳር – ጋሸና – አላማጣ የኤሌክትሪክ መስመር ተጠገነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ጉዳት ደርሶበት የተበጠሰው የባህር ዳር - ደብረታቦር - ንፋስ መውጫ - ጋሸና - አላማጣ ባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በከፍተኛ ርብርብ መጠገኑ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮችና…

በትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ሰዮ ወረዳ አላኩ አቦ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በተጨማሪም በ10 ሰዎች ላይ ከባድ እና በአራት ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን የዞኑ ኮሙኒኬሽን መምሪያ መረጃ…