እንግሊዝና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፉ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ የተመራ ልዑክ ከዓረብ ኤሚሬቶች እና ከእንግሊዝ ንግድ ሚኒስትር ዴኤታዎች ጋር ተወያይቷል፡፡
ውይይቱ በአቡዳቢ እየተካሄደ በሚገኘው 13ኛው የዓለም ንግድ ድርጅት የሚኒስትሮች ጉባዔ ጎን ለጎን ነው…