Fana: At a Speed of Life!

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔው ለሦስት ቀናት የሚካሄድ ሲሆን÷ በቆይታውም የክልሉ መንግሥት የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ አፈጻጸም ሪፖርት እንደሚገመገም…

ሕብረተሰቡ ከሐሰት ፕሮፓጋንዳ በመራቅ የሕግ የበላይነት የተረጋገጠበት ክልል ለመገንባት እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተገኘው አንጻራዊ ሰላም የተሟላ እንዲሆን ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል ከሐሰት ፕሮፓጋንዳ ራሱን በማራቅ የሕግ የበላይነት የተረጋገጠበት ክልል ለመገንባት በጋራ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዛሬ በወቅታዊ…

በልጆችና አዋቂዎች ከሚከሰት የኩላሊት ህመም ምልክቶች ምን ያህሉን ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት ህመም በልጆች እና በአዋቂዎች እንደሚከሰት እና ምልክቶቹም የተለያዩ መሆናቸውን ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ እንደባለሙያዎች ገለጻም በአብዛኛው የኩላሊት ህመም ምልክት ላያሳይ ቢችልም÷ እንደህሙማኑ ሁኔታ የተለያየ ምልክት አልፎ አልፎ ሊስተዋል…

አምባሳደር ታዬ በኢትዮጵያ የዮርዳኖስ እና ኩዌት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የዮርዳኖስ እና የኩዌት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ታዬ ÷ኢትዮጵያ ከሁለቱ ሀገራት ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት አጠናክራ መቀጠል እንደምትፈልግ ተናግረዋል።…

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የጅቡቲ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የጅቡቲ አምባሳደር አብዲ ማህሙድ ኢቤ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡

የእስራኤል ልዑካን በተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመምከር ወደ ኳታር አቀኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ባለስልጣናት በጋዛ የተኩስ አቁም እና ታጋቾችን የመልቀቅ ስምምነት ላይ ለመምከርት ወደ ኳታር ማቅናታቸው ተገልጿል፡፡   እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ደቡባዊ ጫፍ በምትገኘው ራፋህ ላይ ጥቃት ለማድረስ የምትሰነዝረውን ዛቻ…

የኤቨርተን ቅጣት ወደ 6 ነጥብ ዝቅ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሦስት ወራት በፊት 10 ነጥብ ተቀንሶበት የነበረው ኤቨርተን ቅጣቱ ወደ 6 ነጥብ ዝቅ ተደርጎለታል፡፡ ኢቨርተን ነጥቡ ከመቀነሱ በፊት በሊጉ 14ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ የነበረ ሲሆን ከቅጣቱ በኋላ ወደ 19ኛ ደረጃ እንደወረደና ይህም በቡድኑ ውስጥ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከጁሊየስ ጋርቬይ (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ትግል ቀደምት አቀንቃኝ ማርከስ ጋርቬይ ልጅ ጁሊየስ ጋርቬይ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ታዬ÷ ማርከስ ጋርቬይ ለፓን-አፍሪካኒዝም ንቅናቄ እና ለጥቁር ሕዝቦች…

በዓድዋ የነጭ ወረራን ለመከላከል የተደረገው ተጋድሎ ለጥቁር ሕዝቦች የመብት ትግል ፋና ወጊ ነበር- ጁሊየስ ጋርቬይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታዋቂው ጃማይካዊ ዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች መብት ታጋይና ፓን አፍሪኪኒስት ማርከስ ጋርቬይ ልጅ ጁሊየስ ጋርቬይ (ዶ/ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም በተመለከቱት ነገር እጅግ እንደተገረሙ መናገራቸውን የአዲስ አበባ…