Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ከጀርመንና ከፈረንሳይ ጋር ያላት ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ኢትዮጵያ ከጀርመን እና ከፈረንሳይ ጋር ያላት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል አበክሮ እንደሚሰራ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡   ምክትል ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ የጀርመን…

ኢትዮጵያና ኬንያ ግንኙነታቸውን በይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ ያላቸውን ጥልቅ እና ታሪካዊ ግንኙነት ብሎም ኢኮኖሚያዊ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኬንያ ባደረጉት ይፋዊ ጉብኝት በሀገሪቱ በፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በስቴት ሀውስ ኬንያ…

ከኬንያ ጋር አንድ ርዕይ እንዳላቸው ጎረቤቶች በጋራ ለመሥራት ያለን ቁርጠኝነት ተጠናክሯል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኬንያ ጋር የጋራ አንድ ርዕይ እና እጣፈንታ እንዳላቸው ጎረቤቶች በጋራ ለመሥራት ያለን ቁርጠኝነት ተጠናክሯል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ወንድሜ…

በቀጣዩ የሕዝብና ቤት ቆጠራ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ላይ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት በቀጣይ ለሚካሄደው የሕዝብና ቤት ቆጠራ የሚከናወኑ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በፕላንና ልማት ሚኒስቴር ተገኝተው ቀጣዩን የሕዝብና ቤት…

ከ1 ሺህ ግራም በላይ ወርቅ በሕገ-ወጥ መንገድ ይዞ ተገኝቷል በተባለ ግለሰብ ላይ ክስተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ 3 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው 1 ሺህ 10 ነጥብ 95 ግራም ወርቅ በሕገ-ወጥ መንገድ ይዞ ተገኝቷል በተባለ ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።…

በ6 ወራት ውስጥ ብቻ 1 ሺህ 358 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን አጥተዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት 1 ሺህ 358 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን አጥተዋል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታዋ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ…

ሕንዳውያን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ለዜጎች የስራ እድል በመፍጠር 2ኛ ደረጃን ይይዛሉ – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከ75 ሺህ ለሚበልጡ ኢትዮጵያውያን የስራ እድል በመፍጠር ሕንዳውያን ሁለተኛ ደረጃን የያዙ የውጭ ባለሃብቶች ናቸው ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አቅምና አማራጭ ለሕንድ ባለሀብቶች…

128ኛው የዓድዋ ድል በድምቀት ይከበራል – ጀኔራል አበባው ታደሰ  

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ በዓል በድምቀት እንደሚከበር የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ ገለፁ። የበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴዎችን ሪፖርት ያዳመጡት ጀኔራል አበባው÷ 128ኛው የዓድዋ ድል ፒያሳ በሚገኘው…

ከአንዲት 40 ዓመት ሴት 1 ነጥብ 2 ኪሎ አካባቢ የሚመዝን እንቅርት ተወገደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ከአንዲት የ 40 ዓመት ሴት በግምት 1 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም አካባቢ የሚመዝን እንቅርት መወገዱ ተገለፀ፡፡ ታካሚዋ በአሁን ሰዓት በመልካም ጤንነት ላይ እንደምትገኝ የሆስፒታሉ መረጃ ያመላክታል፡፡

ጋዜጠኛ አንቷን ጋሊንዶ በቁጥጥር ሥር የዋለው ከተሰጠው የዘገባ ፈቃድ ውጪ ሲንቀሳቀስ በመገኘቱ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳዊው ጋዜጠኛ አንቷን ጋሊንዶ በቁጥጥር ሥራ የዋለው ከተሰጠው የዘገባ ፈቃድ ውጪ በሀገር ውስጥ ጉዳይ ዘገባ ለመስራት ሲንቀሳቀስ በመገኘቱ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ…