ከጽንፈኛ ቡድን ጋር ተያይዞ በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጽንፈኛ ቡድን ጋር ተያይዞ በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ።
የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የህገ-መንግስትና በህገ-መንግስት ስርዓት ላይ የሚጸሙ ጉዳዮችን የሚመለከተው ወንጀል ችሎት ዛሬ በሁለት መዝገብ የተከፈሉ…