ፌደራል ፖሊስ 139 የእሳት አደጋ መንስኤዎችን በፎረንሲክ አጣርቶ ውጤት ይፋ ማድረጉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ባለፉት ስድስት ወራት የደረሱ 139 የእሳት አደጋ መንስኤችን በፎረንሲክ ምርመራ አጣርቶ ውጤቱን ይፋ ማድረጉን አስታውቋል፡፡
ፌደራል ፖሊስ ለጠያቂው አካል የፎረንሲክ ምርመራዎችን በማድረግ ለፍትሕ መረጋገጥ ጉልህ ሚና…