Fana: At a Speed of Life!

በቡድን 20 ጉባኤ ብራዚል በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን ውክልና ለማግኘት እንደምትጥር አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 20 ሀገራት ጉባኤ ላይ ብራዚል በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን ውክልና ለማግኘት ጥረት እንደምታደርግ አስታወቀች፡፡ የቡድን 20 ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሪዮ ዲጄኔሮ ፥ ድህነት፣ የአየር ንብረት ቀውስ እና በተለያዩ ዓለም አቀፍ ችግሮች…

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ። ምክር ቤቱ በጉባኤው የክልሉን ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ ሮዛ ዑመር ሹመትን አጽድቋል፡፡ ወ/ሮ ሮዛ በምክር ቤቱ ቀርበው ቃለ ማሃላ ፈፅመዋል። በተጨማሪም…

አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በኢትዮጵያ ለ48ኛ ጊዜ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው አለም አቀፍ የሴቶች ቀን “ሴቶችን እናብቃ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ" በሚል መሪ ቃል እንደሚከበር የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ቀኑ በኢትዮጵያ ለ48ኛ ጊዜ በአለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ113ኛ ጊዜ ይከበራል፡፡…

የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮችና አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና የሰራዊት አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም ፥ ኢትዮጵያ ለአንድነቷና ለሉዓላዊነቷ ታላቅ መስዋዕትነትና ገድል የተሰራላት ትልቅ የጀግንነት ታሪክም ያላት ሀገር መሆኗ የታየበት…

የባህር ሃይል አባላት ከወትሮው በላቀ ደረጃ ለማንኛውም ተልዕኮ ዝግጁ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ሃይል ሠራዊት አባላት ከወትሮው በላቀ ደረጃ ለማንኛውም ተልዕኮ ዝግጁ መሆናቸው የኢትዮጵያ ባህር ሃይል አስታውቋል፡፡ የባህር ሃይል ዋና አዛዥ ተወካይ ሬር አድሚራል ናስር አባድጋ÷ የባህር ሃይል ሠራዊት ተልዕኮውን በማንኛውም ቦታና ጊዜ…

9ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየካቲት 9 ጀምሮ በወላይታ ሶዶ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 9ኛዉ የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም የመዝጊያ ሥነ-ስርዓት ተካሄደ። በመዝጊያ ሥነ-ስርዓቱ ላይም የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ…

ኢትዮጵያ የናይል ተፋሰስ ትብብርን እውን ለማድረግ ግንባር ቀደምነቷን አጠናክራ ትቀጥላለች – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የናይል ተፋሰስ ትብብርን እውን ለማድረግ ግንባር ቀደምነቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ።   በቡሩንዲ ቡጁምቡራ እየተካሄደ በሚገኘው 25ኛው የናይል ቀን…

በቢሾፍቱ ከተማ “የዲጂታል አድራሻ ስርዓት” ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ኢኮኖሚውን ለማገዝ እና ዘመናዊ ከተማን ለመገንባት የሚያስችል "የዲጂታል አድራሻ ስርዓት" በቢሾፍቱ ከተማ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡ የዲጂታል አድራሻ ስርዓቱን መርቀው ለቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ያስረከቡት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…

የአማራ ክልል ም/ቤት የአቶ ዮሐንስ ቧያለውን ያለመከሰስ መብት አነሳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ም/ቤት እያካሄደ ባለው 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባዔ የአቶ ዮሐንስ ቧያለውን ያለመከሰስ መብት አንስቷል። በሌላ በኩል ምክር ቤቱ የሁለት ከፍተኛ ፍ/ቤት እና የ154 የወረዳ ረዳት ዳኞችን…

የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሙሉ በሙሉ በባለሃብቶች መያዙ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኙ 19 የማምረቻ ሼዶች ሙሉ በሙሉ በባለሃብቶች መያዛቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚአቶ አክሊሉ ታደ በኢትዮጵያ ከተመድ ዋና ተወካይ ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ/ር)…