የአፋር፣ አማራና ትግራይ ክልሎችን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር፣ የአማራና ትግራይ ክልሎች መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ኮንፈረንስ በሰመራ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።
በኮንፍረንሱ ከሶስቱም ክልሎች የንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት፣ ከነጋዴዎች ማህበራትና ከግል ዘርፍ የተውጣጡ…