Fana: At a Speed of Life!

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በአሰላ ከተማ ለሚገነባው አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በአርሲ ዞን አሰላ ከተማ በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ በባለሃብት ተሳትፎ ለሚገነባው የመጀመሪያው አዳሪ ትምህርት ቤት የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል። በመርሐ-ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልል የትምህርት ቢሮ…

መንግስት ለሀገራዊ ምክክር ስኬታማነት ያልተቆጠበ ድጋፉን አጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ ተስፋዬ ቤልጅጌ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለሀገራዊ ምክክር ሂደት ስኬታማነት የሚያደርገውን ያልተቆጠበ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጅጌ ተናገሩ። የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጅጌ…

የሬጌው ንጉስ ቦብ ማርሌይ የሕይወት ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነው ፊልም

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሬጌው ንጉስ ሮበርት ነስታ ማርሌይ በመድረክ ስሙ ቦብ ማርሌይ የሕይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተው ፊልም በተለያዩ የአሜሪካ ሲኒማ ቤቶች በመታየት ላይ ይገኛል፡፡ ቦብ ማርሌይ፥ ሬጌን፣ ስካ እና ሮክስቴዲይ የተባሉ የሙዚቃ ዓይነቶችን በማዋሃድ በልዩ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአመራር ምዘና እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ የፓርቲና የመንግስት ተግባራት አፈፃፀሞችን መሰረት በማድረግ የክልሉ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት የአመራር ምዘና እየተካሄደ ነው። በፓርቲው የክልሉ ቅርጫፍ ጽህፈት ቤት የአደረጃጃት ዘርፍ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኦሮሚያ ክልል ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኦሮሚያ ክልል ከሁሉም ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። የዛሬው ስብሰባ በክልሉ ባለፉት ሣምንታት በብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መሪነት…

ዘላቂ ሠላም ለማስጠበቅና የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት ይሰራል – ስንታየሁ ወ/ሚካኤል (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሠላም ለማስጠበቅና የሴቶችን የኢኮኖሚያዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ላይ ያተኮረ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። መድረኩ "የኢትዮጵያን ሰላም አስጠብቃለሁ ለልጆቼ ምንዳን አወርሳለሁ'' በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በመድረኩ…

ኤጀንሲው ከ700 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን ሕንፃ ከነገ በስቲያ ያስመርቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ -መዛግብትና ቤተ -መፃሕፍት ኤጀንሲ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን ሕንፃ ከነገ በስቲያ በይፋ እንደሚያስመርቅ አስታወቀ።   የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ይኩኖ አምላክ መዝገቡ÷ የሕንፃውን…

የጋምቤላ ክልል ም/ቤት መደበኛ ጉባዔ የተለያዩ ደንቦችና ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤለ ክልል ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ደንቦችና ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቅቋል። የምክር ቤቱ አፈ- ጉባዔ ባንቻየሁ ድንገታ÷ አመራሩ ባለፈው ግማሽ ዓመት የተመዘገቡ ስኬቶችን በማስፋትና ጉድለቶችን በማረም በቀጣይ…

ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) በተከሰሰባቸው የወንጀል ክስ ጥፋተኛ ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም በቅጽል ስሙ ልጅ ያሬድ በተከሰሰባቸው የወንጀል ክስ ጥፋተኛ ተባለ። የጥፋተኝነት ፍርዱን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ህገመንግስታዊና በህገመንግስት ስርዓቱ ላይ የሚፈጸሙ የወንጀል ጉዳዮችን የሚመለከተው…

የአፍሪካ ህብረት ጉባዔ የዲፕሎማሲ ስኬት የተገኘበት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 37ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ የዲፕሎማሲ ስኬት የተገኘበት ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ መደበኛ መግለጫ ተሰጥቷል፡:…