ስፓርት የኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድን በፕሬዚዳንት አላሳን ኦታራ እውቅናና ሽልማት ተበረከተለት Mikias Ayele Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮኑ የኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድን በሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አላሳን ኦታራ እውቅናና ሽልማት ተብርክቶለታል፡፡ ዝሆኖቹ ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ በአቢጃን ጎዳናዎች ላይ የአፍሪካን ዋንጫ በመያዝ ለብሔራዊ ቡድኑ ደጋፊዎች እና ለሀገሪቱ ዜጎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኮንጎ ወንዝ ሁለት ጀልባዎች ተጋጭተው በርካቶች ሞቱ Meseret Awoke Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ኪንሻሳ አቅራቢያ በኮንጎ ወንዝ ውስጥ ሁለት ጀልባዎች ተጋጭተው በርካታ ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች መጥፋታቸው ተገለጸ፡፡ ሰዎችንና ሸቀጦችን ጭነው ሲጓዙ በነበሩ ሁለቱ ጀልባዎች መካከል በተከሰተው የመጋጨት አደጋ ምን ያህሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የፍርድ ቤት ዳኛ የነበረው ተስፋዬ ደረጄ ከባድ የማታለል ሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተበት ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ዳኛ እና የኢንስፔክሽ ኃላፊ የነበረው ተስፋዬ ደረጄ ላይ ከባድ የማታለል ሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቷል። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከየካቲት 8 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር አይቻልም Meseret Awoke Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከየካቲት 8 ቀን ጠዋት 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም ጠዋት 2 ሰዓት ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር መከልከሉን የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ ክልከላው የጸጥታ እና የትራፊክ ቁጥጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሽብር ቡድኑ አልሸባብ በሶማሊያ ባደረሰው ጉዳት የተሰማትን ሐዘን ገለጸች ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሸባሪው አልሸባብ በሶማሊያ ላይ ባደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሐዘን ለሀገሪቱ መንግሥት እና ሕዝብ ገለጸች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ባስተላለፉት መልዕክት÷ አሸባሪው አልሸባብ ከሰሞኑ በሶማሊያ በፈፀመው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅግጅጋ የተገነባው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አማካኝነት በጅግጅጋ ከተማ የተገነባው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከጥቂት ወራት በፊት በጅግጅጋ ከተማ የማዕከሉን ግንባታ ማስጀመራቸው ይታወሳል፡፡ የማዕከሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና 44ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚዎች ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል Meseret Awoke Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ይነሱበታል ተብሎ የሚጠበቀው 44ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚዎች ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል፡፡ በጉባኤው ለ37ኛው የመሪዎች ጉባኤ አጀንዳ ማርቀቅን ጨምሮ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች እንደሚነሱበት የህብረቱ መርሐ-ግብር ያሳያል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሌት ጽጌ ዱጉማ በቤልግሬድ የ800 ሜትር ውድድር የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች Melaku Gedif Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጽጌ ዱጉማ በቤልግሬድ የቤት ውስጥ የ800 ሜትር ውድድር የቦታውን ፈጣን ሰዓት እና ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች፡፡ አትሌት ጽጌ ርቀቱን በ1 ደቂቃ 59 ሰክንድ ከ66 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው የቦታውን ፈጣን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኮንስትራክሽንና ለጭነት ተሽከርካሪዎች የተከለከሉ መንገዶች ይፋ ሆኑ Feven Bishaw Feb 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጉባዔ የትራፊክ ፍሠት የተሳለጠ ለማድረግ እንዲቻል ለኮንስትራክሽን እና ለጭነት ተሽከርካሪዎች የተከለከሉ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የኮንስትራክሽ ተሽከርካሪዎች እና በኦፕሬተር የሚንቀሳቀሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Amele Demsew Feb 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ራምታኒ ላማምራ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ÷ራምታኔ ላማምራ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ሆነው በመሾማቸው…