Fana: At a Speed of Life!

በመስኖ መሬት ሽፋን የተገኘውን ስኬት በመስኖ መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ለመድገም ታቅዶ እየተሰራ ነው-አቶ ሽመልስ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በመስኖ መሬት ሽፋን የተገኘውን ስኬት በመስኖ መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ለመድገም ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ እስካሁን በተደረገ ጥናት በክልሉ ከዝናብ…

ለሊዝ ፋይናንስ ተጠቃሚዎች ከ10 ቢሊየን ብር በላይ ተላልፏል-የኢትዮጵያ ልማት ባንክ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ለሊዝ ፋይናንስ ተጠቃሚዎች ከ10 ቢሊየን ብር በላይ መተላለፉን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በማእድን ዘርፍ ለተሰማሩ 14 ኤክስካቫተር፣ በቱሪዝም ዘርፍ ለተሰማሩ 28 የቱር ኦፐሬተር መኪኖች…

ተልዕኳቸውን በጀግንነት ፈጽመው ለተመለሱ ልዩ የፀረ-ሽብር አመራርና አባላት አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተልዕኳቸውን በጀግንነት ፈጽመው ለተመለሱ ልዩ የፀረ-ሽብር አመራርና አባላት በኮልፌ ፈጥኖ ደራሽ ካምፕ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልዩ ፀረ ሽብር መምሪያ አመራርና አባላት በተለያዩ ግዳጆች ላይ ከአራት ዓመት በላይ…

ማዚ ፒሊፕ – ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የአሜሪካ ኒውዮርክ ኮንግረስ አባል እጩ ተወዳዳሪ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ማዚ ፒሊፕ በአሜሪካ ውስጥ ፖለቲከኛ ሲሆኑ፥ በእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡ ጆርጅ ሣንቶስ ስልጣናቸውን ያለአግባብ በመጠቀም ራሳቸውን ለማበልጸግ ተጠቅመውበታል፤ ህግ ጥሰዋል የሚል ሪፖርት ከወጣባቸው በኋላ…

ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስተኛው የኢትዮ-ሩዋንዳ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ መጠናቀቁን አስመልክቶ ሀገራቱ በአምስት ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል። ስምምነቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ እና የሩዋንዳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቪንስት…

የፕሪቶሪያው ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንዲተገበር መንግስት ጥረት እያደረገ ነው – አምባሳደር ምስጋኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንዲተገበር መንግስት ጥረት እያደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በጀርመን ፓርላማ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና…

በአደገኛ እፅ ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባለው ናይጄሪያዊ በእስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአደገኛ እፅ ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባለው ናይጄሪያዊ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ። ቺቡኬ ዳንኤል የተባለው ተከሳሽ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 525/1/ለ/ ሥር የተደነገገውን በመተላለፍ አደገኛ እፅ…

በክልሉ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የምንችልበት አቅም ላይ ነን – አቶ ይርጋ ሲሳይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የምንችልበት አቅም ላይ ነን ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ይርጋ ሲሳይ ገለጹ። የክልሉ ወቅታዊ የፖለቲካና የፀጥታ ሥራ ያለበትን ደረጃ የሚገመግም መድረክ በባሕር ዳር ከተማ…

አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው አምባሳደር ታዬ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ግንኙነት እንዳላቸው…

የዓድዋ ድል መታሰቢያ ለጎብኚዎች ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ፒያሳ የተገነባው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ለጎብኚዎች ክፍት መሆኑ ተገለጸ፡፡ ክፍት መሆኑን ተከትሎም በአዲስ አበባ ከተማ ሥር ያሉ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎብኝተዋል፡፡…