Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ ለእስራኤል፣ ዩክሬን እና ታይዋን የ95 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ሴኔት ለእስራኤል፣ ዩክሬን እና ታይዋን የ95 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አፅድቋል፡፡ ድጋፉ በሴኔቱ 67 ለ32 በሆነ አብላጫ ድምፅ መፅደቁ የተገለፀ ሲሆን የሴኔቱ የሪፐብሊካን ተወካዮች ውሳኔውን መቃወማቸው…

ለታለመለት የነዳጅ ድጎማ 28 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አነስተኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ለመደጎም የነዳጅ ድጎማ ተግባራዊ ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ ለታለመለት የነዳጅ ድጎማ 28 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ መደረጉ ተገለጸ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6…

የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ44ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል። ከትናንት ምሽት ጀምሮ የሶማሊያ፣ ቡሩንዲ፣ ኬኘ ቨርዴ፣ ኮሞሮስ እና የካሜሩን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬዉ እለት በሶማሌ ክልል 2ኛውን ዙር የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ እና…

የ2016 የተቀናጀ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ሥራ በድሬዳዋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የተቀናጀ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ሥራ "የተቀናጀ ተፋሰስ ልማትና አረንጓዴ ልማት" በሚል መሪ ሐሳብ በድሬዳዋ አሥተዳደር በዋሄል ወረዳ ሀሎቡሳ ቀበሌ ተጀምሯል። በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኢብራሂ ዩሱፍ እና…

የመስቃንና ማረቆ ሕዝቦች የእርቅ ማጽኛ ሥነ-ሥርዓት እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመስቃን እና ማረቆ ወንድማማች ሕዝቦች የእርቅ ማጽኛ ሥነ-ሥርዓት በኢንሴኖ ከተማ እየተካሔደ ነው፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው፣ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የመስቃን ቤተ…

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በ100 ሚሊየን ብር በጅግጅጋ ያስገነባው የዱቄት እና ዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በ100 ሚሊየን ብር ወጪ በጅግጅጋ ከተማ ያስገነባው የዱቄት እና ዳቦ ፋብሪካ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡ በሥራ ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ÷ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሸበሌይ ሪዞርት ግንባታን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከ’ገበታ ለትውልድ’ የልማት ቁልፍ ስፍራዎች መካከል አንዱ የሆነውንና በሶማሌ ክልል የሚገኘውን የሸበሌይ ሪዞርት ግንባታ ጎብኝተዋል። ከጅግጅጋ ከተማ 29 ኪሎ ሜትር ርቀት 385 ሄክታር…

አቶ ተመስገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ የልማት ፕሮጀክቶችን የግንባታ ሂደት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን የግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ ከትናንት ጀምሮ በክልሉ የልማት ሥራዎች ዙሪያ ከክልሉ መንግሥት…

የተስተጓጎለው የክረምት ትምህርት በቅርቡ እልባት ያገኛል – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተስተጓጎለውን የክረምት ትምህርት በቅርቡ እልባት እንደሚሰጠው ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በኮቪድ፣ በ12ኛ ክፍል ፈተናና የአካዳሚክ ካላደሩን ለማጣጣም በሚል የተቋረጠው ትምህርት ቀጣይ እጣፈንታ ምንድነው?" በሚል ጥያቄዎች ሲቀርቡ ቆይተዋል።…