የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ጎዴ ኡጋዝ ሚራድ አውሮፕላን ማረፊያን መረቁ ዮሐንስ ደርበው Feb 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ አዲስ የተገነባውን ጎዴ ኡጋዝ ሚራድ አውሮፕላን ማረፊያን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ፡፡ አዲሱ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል እና አውሮፕላን ማረፊያ ፍትሐዊ የልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞው ኢንተርናሽንል ዳኛ ይድነቃቸው ዘውገ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Shambel Mihret Feb 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው ኢንተርናሽናል ዳኛ ይድነቃቸው ዘውገ (ቦቸራ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ይድነቃቸው ዘውገ ከተጫዋችነት እስከ ዓለምአቀፍ ዳኝነት ብሎም በኮሚሽነርነት ከሀገር አቀፍ እስከ አኅጉር አቀፍ መድረኮች አገልግሏል፡፡ በኩላሊት ህመም ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባሕር ዳር ገቡ Melaku Gedif Feb 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል። አቶ ተመስገን ባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሽብር ወንጀል ሊውል የነበረ 5 ሺህ 426 የክላሽንኮቭ ጥይት ተያዘ Melaku Gedif Feb 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ወንጀል ሊውል የነበረ 5 ሺህ 426 ሕገ-ወጥ የክላሽንኮቭ ጥይት ወልድያ ፍተሻ ጣቢያ ላይ መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከአሸባሪዎች ተልዕኮ ተቀብሎ በመሃል ሀገር በአዲስ አበባ እና በአካባቢው የሽብር ተግባር ለመፈፀም…
የዜና ቪዲዮዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ምርቃት ሥነ ሥርዓት – በቀጥታ Amare Asrat Feb 11, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=DkXWuzGQO4g
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዓድዋ ድል መታሰቢያ ምርቃ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat Feb 11, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=QqAIX_g6RtA
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ኢትዮጵያን ከእነ ክብሯ ለማሸጋገር የዓድዋ ድል መታሰቢያ አስፈላጊ ነው አሉ Shambel Mihret Feb 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከእነ ክብሯና ነጻነቷ ለልጆቻችን ማሸጋገር እንዲቻል የዓድዋ ድል መታሰቢያ በእጅጉ አስፈላጊ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ የተገነባውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ…
ስፓርት አርሰናል ዌስት ሀምን 6 ለ 0 አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Feb 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ24ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ዌስት ሀምን 6 ለ0 አሸንፏል፡፡ ጎሎችንም÷ ሳሊባ፣ ሳካ (2)፣ ማጋሊሽ፣ ትሮሳርድ እና ራይስ አስቆጥረዋል፡፡ ኳስን ተቆጣጥሮ በመጫወት አርሰናል ብልጫ ወስዷል፡፡ የጨዋታውን ውጤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል መታሰቢያው እስካሁን ባለመገንባቱ ያስቆጫል- ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዮሐንስ ደርበው Feb 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ከሀገርና አኅጉር ተሻግሮ በዓለም የተስተጋባ አኩሪ ድላችን ቢሆንም ይህን በአንድ ቦታ በአግባቡ የሚገልጽ የዓድዋ ድል መታሰቢያ አለመገንባቱ የሚያስቆጭ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለ አገልግሎት ለዘመናት በኖረው ስፍራ ዘመን የማይሽረው ሥራ ተሠርቷል- ከንቲባ አዳነች ዮሐንስ ደርበው Feb 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለምንም አገልግሎት ለዘመናት በኖረው ስፍራ ዘመን የማይሽረው ሥራ ሠርተናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ፒያሳ የተገነባውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ…