Fana: At a Speed of Life!

ሰላም እንዲረጋገጥ የሰላም ሰራዊት አባላት ከፍተኛ ሥራ ማከናወናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቀጣይነት ያለው ሰላም እንዲረጋገጥ የሰላም ሰራዊት አባላት ያከናወኑት ሥራ ከፍተኛ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በከተመዋ የተካሄዱ ሐይማኖታዊ እና የአደባባይ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ አስተዋጽኦ…

በአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ ልማትና አብሮነት ላይ ያተኮረ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ የሰላም ግንባታ፣ ዘላቂ ልማትና አካባቢያዊ አብሮነት ላይ ያተኮረ ጉባዔ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው። ጉባዔው "ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በኢትዮጵያ፣ ጅቡቲና ሶማሊ ላንድ መካከል ቀጣናዊ ትስስርን ለመፍጠር፣ ለሰላም…

ዛሬ ሁለት የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ሲካሄዱ ማሊ ከኮትዲቯር እንዲሁም ኬፕ ቨርዴ ከደቡብ አፍሪካ ይገናኛሉ፡፡ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ በሚደረገው ፍልሚያ ማሊ ከአስተናጋጇ ኮትዲቯር ምሽት 2፡00 ሠዓት ላይ ጨዋታቸውን…

የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ እጩ መኮንኖችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ለ24ኛ ዙር በሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን የአንድነት ኮርስ እጩ መኮንኖችን አስመርቋል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የድሬዳዋ ከተማ…

ስለ አጥንት ቅኝት ምርመራ አስፈላጊነት ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአጥንት ቅኝት ምርመራ ማለት የአጥንትን የጤና ሁኔታ ለማወቅ የሚደረግ ሂደት መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡ የምርመራ ሂደቱ እንዴት ይከናወናል? የምርመራው ሂደት የሚከናወነው÷ አነስተኛ መጠን ያለው ጨረር አመንጪ ንጥረ-ነገር በመርፌ…

ናይጄሪያ ወደ ግማሽ ፍጻሜው አለፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት 2፡00 ሰዓት ላይ በተደረገ የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ናይጄሪያ አንጎላን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ናይጄሪያ ወደ ግማሽ ፍጻሜው ማለፍ ችላለች፡፡ ምሽት 5 ሰዓት ላይ የሚደረገው የዲሞክራቲክ ኮንጎና…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ መድንን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ አስራ ሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ቡና ድል ሲቀናው ሀድያ ሆሳዕና ከድሬደዋ ከተማ ያለምንም ግብ በአቻ…

ታጣቂ ኃይሎች የሰላምን ጥሪ ተቀብለው የዜጎችን ህይወት በሚለውጥ ስራ ሊሰማሩ ይገባል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታጣቂ ኃይሎች የሰላምን ጥሪ ተቀብለው የዜጎችን ህይወት በሚለውጥ ስራ ሊሰማሩ ይገባል ሲሉ ምሁራን ገለጹ። በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህሩ በቃሉ አጪሶ እና በአሶሣ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስ መምህርና ዲን…

ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ከሁለት ሳምንት በኋላ ለሚሰጠው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ከየካቲት 6 እስከ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ለሚሰጠው ፈተና ከ112…

በመኽር የተገኘው የስንዴ ምርት በበቂ ሁኔታ ወደ ገበያ እንዲደርስ ክትትል እየተደረገ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፋት እየለማ የሚገኘው የስንዴ ምርት ለሸማቹ ተደራሽ የሚሆንባቸውን ክትትሎች ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በቅንጅት እየተሰራበት እንደሆነ የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የሰብል ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ ኢሳያስ ለማ ፥ በስንዴ ምርት…