Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና መቻል አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ የተለያዩ ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ 12 ሰዓት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስና መቻል በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ያካሄዱት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ የቅዱስ…

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረገ የኮሙኒኬሽን ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአማራ ክልል የኮሙኒኬሽን ባለሞያዎች አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረገ የኮሙኒኬሽን ስልጠና መሰጠቱን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ጋር በመተባበር ነው…

የዱብቲ ሆስፒታል እድሳትና የመሰረተ ልማት ግንባታ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዱብቲ ሆስፒታል እድሳት እና ተያያዥ የመሰረተ ልማት ግንባታ ሥራዎችን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በይፋ አስጀምረዋል፡፡ የዱብቲ ሆስፒታል ካለፉት 50 ዓመታት በላይ ማህበረሰቡን እያገለገለ የሚገኝ ተቋም መሆኑ ይታወቃል፡፡ የጤና…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በታኅሣስ ወር ሲሸጥ በነበረበት ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም መሰረት ከታኅሣስ 26/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በስራ ላይ…

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለዓይነ ስውራን የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ለዓይነ ስውራን የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ ጽህፈት ቤቱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ÷ በየዓመቱ ታኅሣስ 26 ቀን የሚከበረው የዓለም የብሬል ቀን ለዓይነ ስውራን ተደራሽነትን እንደሚያስታውስ…

የሕዳሴ ግድብ አጠቃላይ ግንባታ 94 ነጥብ 6 በመቶ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በኢትዮጵያውያን የተባበረ ብርቱ ጥረትና ፅናት ወደ ማጠናቀቂያ ምዕራፍ መሸጋገሩን የግድቡ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ገለጸ። ኢትዮጵያ ለቀጣናዊ ትስስር እና ለጋራ ልማት የምታደርገውን ጥረት…

የአብሮነት ሣምንት የማጠቃለያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከታኅሣስ 20 እስከ 25 በተለያዩ ሁነቶች ሲከበር የነበረው “የአብሮነት ሣምንት” የማጠቃለያ መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ለቀናት ሲካሄድ የቆየው መርሐ-ግብር በዛሬው ዕለት ሚኒስትሮች፣ አምባሳደሮች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር…

የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ የተሃድሶ ሠልጣኞች የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሃድሶ ሥልጠና ሲወስዱ የነበሩ 852 ግለሰቦች የተሳተፉበት የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሔደ ነው። በመድረኩ የጎንደር ቀጣና ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ጀኔራል ዋኘው አለሜ፣ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማሪያም እና…

ሽመልስ በቀለ ራሱን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማግለሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስመር አጥቂው ሽመልስ በቀለ ከ15 ዓመታት በላይ የብሔራዊ ቡድን ግልጋሎት በኋላ ራሱን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማግለሉን ይፋ አድርጓል። የመስመር አጥቂው የእግር ኳስ ጅምሩን ሀዋሳ ከተማ ያደረገ ሲሆን÷ በኋላም በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታ አድርጎ…

በደቡብ አፍሪካ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ሀገራዊ ጥሪ ይፋ ማድረጊያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪቶሪያ የኢትዮጵያ ኤምባሲው በደቡብ አፍሪካ እና በደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት ለሚገኙ የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ጥሪ ይፋ ማድረጊያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር)፣ ዳያስፖራዎች፣ በደቡብ…