በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ ተጨማሪ 14 የምርመራ ቀናት ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ኦዳ ላይ ለተጨማሪ ምርመራ 14 ቀናት ለፖሊስ ፈቀደ።
ችሎቱ በዛሬው ቀጠሮ ከዚህ በፊት ለፖሊስ በተሰጠው የ14…