Fana: At a Speed of Life!

ወጣቶች ለዘላቂ ሰላም እያደረጉት ያለውን አስተዋጽኦ እንዲያጠናክሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ወጣቶች ለዘላቂ ሠላምና አብሮነት እያደረጉት ያለውን አስተዋጽኦ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ። "የሰላም ባህልና አመለካከትን የመገንባት እና የመምራት ክኅሎት" በሚል መሪ ሐሳብ ከክፍለ ከተሞች ለተውጡ ወጣች በሰላም ላይ የታኮረ…

መድኃኒትና የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመሸፈን አስቻይ ሁኔታ ተዘጋጅቷል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መድኃኒት እና የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመሸፈን አስቻይ ሁኔታዎች መዘጋጀታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀገር ውስጥ የሕክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን ዐውደ-ርዕይን መርቀው…

ከተማ አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ሣምንት ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ቴክኒክና ሙያ ለዘላቂ ልማት” በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀው 14ኛው ከተማ አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ሣምንት ተከፈተ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የቴክኒክና ሙያ…

የብሪክስ አባል ሀገራት የጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ፕሬዚዳንቶች ፎረም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የብሪክስ አባል ሀገራት ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ፕሬዚዳንቶች የተሳተፉበት ፎረም ተጠናቀቀ፡፡ ፎረሙ ከሰኔ 10 እስከ 14 ቀን 2016 ዓ.ም “ብሪክስ ቺፍ ጀስቲስ ፎረም” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ነው የተካሄደው፡፡…

ኤረር የመጠጥ ውኃ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ በ224 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባውን ኤረር የመጠጥ ውኃ ማስፋፊያ ፕሮጀክት መርቀው ሥራ አስጀመሩ፡፡ አቶ ኦርዲን በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ በሐረር ከተማ የውኃ ተደራሽነትን ለማሳደግ ኤረር የመጠጥ…

በመዲናዋ በ120 ወረዳዎች የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ120 ወረዳዎች የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ እየተከናወነ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ቅድስት ወልደጊዮርጊስ ገልፀዋል። ኃላፊዋ ሰኔ 1 ቀን 2016 የተጀመረው የአከራይ ተከራይ…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው የተባለው የሸገር ታላቁ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው የተባለው የሸገር ታላቁ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በኩራ ጂዳ ክፍለ ከተማ እየተካሄደ ነው። በአምስት ዓመታት እንደሚጠናቀቅ የተመላከተው150 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው መንገድ÷ ሁሉንም የሸገር ከተማ…

ፖርቹጋል ዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዋን ታደርጋለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ዛሬ ምሽት ቱርክ ከፖርቹጋል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በ2024 የአውሮፓ ዋንጫ 10 ሠዓት ላይ በምድብ 6 የሚገኙት ጆርጂያ እና ቼክ ሪፐብሊክ ይጫወታሉ፡፡ በመጀመሪያው የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ጆርጂያ በቱርክ 3 ለ…

ኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ እያከናወነች ያለውን ሥራ ለብሪክስ አባል ሀገራት አብራራች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለቱሪዝም ዘርፍ የሰጠችውን ከፍትኛ ትኩረትና እያከናወነች ያለውን ሰፊ የልማት ሥራዎች በተመለከተ ለብሪክስ አባል ሀገራት አብራርታለች፡፡ የብሪክስ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚንስትሮች ጉባዔ በሩሲያ እየተካሄደ ነው፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር…