Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮ-ቻይና የንግድና ኢንቨስትመንት ትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የቻይና የንግድና ኢንቨስትመንት ትውውቅ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴዔታ ሃሰን መሃመድ፣ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው፣ የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ም/ቤት የሥራ…

በቦንጋ ከተማ ለሚገነባው የመደመር ትውልድ ቤተ መጽሐፍት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) በቦንጋ ከተማ ለሚገነባው የመደመር ትውልድ ቤተ መጽሐፍት የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በክልል ደረጀ በቦንጋ ከተማ…

ከችግር ለመውጣት ተስማምተንና አንድ ሆነን መሥራት መቻል አለብን – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከችግር ለመውጣት ተስማምተንና አንድ ሆነን መሥራት መቻል አለብን ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ…

የብሪክስ ሀገራት ዐቃቤ ሕግ ሐላፊዎች ስብሰባ የጋራ ስምምነት መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሩሲያ ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ በብሪክስ አባል ሀገራት የዐቃቤ ሕግ አመራሮች መካከል ሲካሄድ የቆየው ስብሰባ የጋራ የስምምነት መግለጫ በማውጣት ተጠናቅቋል፡፡ ከሰኔ 10 እስከ 14 ቀን 2016 ዓ.ም የብሪክስ ሀገራት የዐቃቤ ሕግ ሐላፊዎች ፎረም…

ሐሰተኛ የቅጣት ማቅለያ አቅርበው ቅጣት እንዲቀልላቸው ያስደረጉ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት አሳሳችና ሐሰተኛ የቅጣት ማቅለያ ማስረጃ በማቅረብ ቅጣት እንዲቀልላቸው አስደርገዋል ያላቸውን ሦስት ተከሳሾች በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ወሰነ፡፡…

በቢሾፍቱ በሚገኙ የውጭ ኩባንያዎች የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት ይሰራል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢስተርን ኢንዱስትሪ ፓርክ እና በቢሾፍቱ አካባቢ የሚገኙ የውጭ ኩባንያዎች የገጠሟቸውን ችግሮች ለመፍታት በትኩረት እንደሚሰራ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሃና አርዓያስላሴና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በኢስተርን ኢንዱስትሪ…

በወላይታ ዞን ባለፉት 11 ወራት በትራፊክ አደጋ የ53 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት በትራፊክ አደጋ የ53 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 77 ወገኖች ደግሞ ለከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መዳረጋቸውን የወላይታ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ አስታወቀ፡፡ በመንገድ ደኅንነትና የትራፊክ አደጋን ለመከላከል ያለመ…

የ #ጽዱኢትዮጵያ አካል የሆነ የጽዳት ሥራ በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ አካል የሆነ የጽዳት ሥራ በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተካሂዷል፡፡ እንደ ሀገር ጽዱ አካባቢና ጽዱ የጤና ተቋማትን ለመፍጠር በተያዘው ዕቅድ መሰረት ሆስፒታሉ ለሠራተኞችና ለተገልጋዮች የሥራ ቦታን…

ፕሬዚዳንት ፑቲን ሩሲያ ለሰሜን ኮሪያ የጦር መሳሪያ ልትልክ ትችላለች አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ምዕራባውያን ዩክሬንን እንደሚያስታጥቁት ሁሉ ሀገራቸውም ለሰሜን ኮሪያ የጦር መሳሪያ ልትልክ እንደምትችል አስታውቀዋል። በቬትናም ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ ያደረጉት ፑቲን÷ ምዕራባውያን ሰሜን ኮሪያ…

በሐረሪ ክልል ወደ ልማት ያልገቡ ባለሃብቶች ፈቃድ ተሰረዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ወደ ልማት ባልገቡ ባለሃብቶች ላይ ፈቃድ እስከመሰረዝ የደረሰ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ኢንተርፕራይዝ ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ኡስማኢል ዩስፍ÷ የክልሉን ልማት ለማፋጠን…