በትግራይ ክልል በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ወጣቶች ይሳተፋሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በተያዘው የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 1 ነጥብ 5 ሚሊየን የሚሆኑ ወጣቶችን ለማሳተፍ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የወጣቶች ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ።
ከሰኔ 20 ቀን 2016ዓ.ም እስከ መስከረም አጋማሽ 2017…