Fana: At a Speed of Life!

ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት እየተሠራ መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት የምግብና መጠጥ ምርቶችን ጨምሮ ጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳትን ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ለማምረት ዕቅድ መያዙን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የተኪ ምርት ስትራቴጂው ሀገራዊ ዐቅምን ከግምት ውስጥ ያስገባ መሆኑን የዕድገትና…

የሁለቱ ም/ቤቶች አፈ-ጉባዔዎች በሀገር አቀፍ የሕግ አውጪዎች መድረክ ለመታደም ወደ ሐረር አቀኑ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ነገ በሐረር ከተማ በሚጀመረው ሀገር አቀፍ የሕግ አውጪዎች የጋራ መድረክ ላይ ለመታደም ወደ ሥፍራው አቅንተዋል፡፡ ከሁለቱ ምክር ቤቶች…

የገበያ ትስስር የተፈጠረላቸው አርሶ አደሮች ህይወት እየተሻሻለ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ምርት አቀነባባሪዎች አማካኝነት ቋሚ የገበያ ትስስር የተፈጠረላቸው አርሶ አደሮች ህይወት እየተሻሻለ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አክሊሉ ታደሰ ከሌሎች የሥራ ሀላፊዎች ጋር በመሆን…

“አልብሪክ” ባሕላዊ የውኃ ማቀዝቀዣ በዓለም አቀፍ ምድብ የንግድ ምልክት ምዝገባ የምስክር ወረቀት አገኘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕላዊ የውሀ ማቀዝቀዣ የሆነው የዕደ-ጥበብ ውጤት “አልብሪክ” በዓለም አቀፍ ምድብ የንግድ ምልክት (ብራንድ) ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማግኘቱን የቤኒሻንጉል ክልል የባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ምስኪያ አብደላ አስታወቁ፡፡ ይህንንም ተከትሎ ኃላፊዋ…

በአማራ ክልል ገበያን ለማረጋጋት ለሸማቾችና ዩኒየኖች 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር እንደሚሰራጭ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የገበያ ማረጋጋት ተግባራትን ለማከናወን በክልሉ ለሚገኙ ሸማቾች እና ዩኒየኖች 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር እንደሚሰራጭ የክልሉ ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ገለፀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ ብዙአለም ግዛቸው እንደገለጹት÷ የገበያ ማረጋጋት…

ዋይኒ ሩኒ ከበርሚንግሃም አሰልጣኘነቱ ተሰናበተ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ በርሚንግሃም ሲቲ ዋይኒ ሩኒን ከአሰልጣኝነት አሰናበተ። በእንግሊዝ ቻምፒዮን ሺፕ እየተሳተፈ የሚገኘው በርሚንግሃም ሩኒን ባለፈው ጥቅምት ወር በዋና አሰልጣኝነት መቅጠሩ ይታወሳል። አሁን ላይ ክለቡ የገባበትን…

ቡና አምራቾች በሚያመርቱት ልክ የሚገባቸውን ጥቅም እያገኙ እንዳልሆነ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምናመርተው ቡና የሚገባንን ያህል ጥቅም እያገኘን አይደለም ሲሉ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ቡና አምራች አርሶ አደሮች ተናገሩ። አርሶ አደሮቹ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ የቡና ዋጋ በመቀነሱ ምክንያት ኢኮኖሚያዊ ችግር…

ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበት የመግባቢያ ሥምምነት በመፈረሙ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የደስታ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበት የመግባቢያ ሥምምነት በመፈረሙ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የደስታ መልዕክት አስተላለፈ። የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት አመራሮችና ሰራተኞች የስምምነት ሠነዱ መፈረሙን አስመልክቶ የደስታ መግለጫ ስነ-ስርዓት…

በሐሰተኛ ሰነድ የይዞታ ካርታ አውጥቶ ሸጧል የተባለው ተከሳሽ በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐሰተኛ ሰነድ 72 ካሬ ሜትር ይዞታ ላይ ካርታ አውጥቶ በ5 ሚሊየን ብር ሸጧል የተባለው ተከሳሽ ተፈራ አበራ ተከስተ በእስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ወሰነ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና…