Fana: At a Speed of Life!

ስምምነቱ ሶማሊላንድን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሊዙ የሚታሰብ ድርሻ እንዲኖራት ያስችላል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ መካከል የተፈረመው ስምምነት ሶማሊላንድን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሊዙ የሚታሰብ ድርሻ እንዲኖራት ያስችላል ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ የስምምነት ሠነዱን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷…

በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሁለተኛው ትውልድ የተደረገው ጥሪ ሀገርን ለማወቅ እድል ይፈጥራል – መሐመድ አል አሩሲ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሁለተኛ ትውልድ ያቀረቡት ጥሪ የኢትዮጵያን ታሪክና ባህል ለማወቅ እድል የሚፈጥር መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል መሐመድ አል አሩሲ ገለጹ። በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ…

ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የተፈራረሙት ስምምነት የሰጥቶ መቀበል መርሕን ያከበረና ትብብርን የሚያጠናክር ነው – አምባሳደር ዲና

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የተፈራረሙት የመግባቢያ ስምምነት የሰጥቶ መቀበል መርህን ያከበረና የቀጠናውን ትብብር የሚያጠናክር መሆኑን በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያ…

ሁሉም ኢትዮጵያውያን በባህር በር ጉዳይ የበኩላቸውን አስተዋፅዖ ሊያደርጉ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ከፖለቲካ አመለካከት ልዩነት ወጥቶ በባህር በር ጉዳይ የበኩሉን አስተዋፅዖ ሊያደርግ እንደሚገባ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ተናገሩ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ…

የኢኮኖሚ ስብራትን በመጠገን ምርታማነትን ለማሣደግ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች ውጤት እያስገኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኮኖሚ ስብራትን በመጠገን ምርታማነትን ለማሣደግ በመንግሥት ስትራቴጅክ እቅድ ወጥቶ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት የተሳካ ውጤት እያስገኙ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ ገለጹ። በኢኮኖሚ ልማት…

በሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የተመራ ልኡክ ጅግጅጋ ገባ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የተመራ ልኡክ ዛሬ ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል። ልዑኩ ጅግጅጋ በሚገኘው ገራድ ዊልዋል አውሮፕላን ማረፊ ሲደርስም በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሐመድ እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወቅታዊ የክልሉ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ በሆሳዕና ከተማ እየመከረ ነው። በመድረኩ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሳውን ጨምሮ በክልሉ የሚገኙ የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊዎችና የፖሊስ ኮሚሽነሮች ተገኝተዋል፡፡ ምክክሩ…

የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ ስምምነት ለቀጣናዊ ውህደት ጉልህ ሚና አለው – አምባሳደር ጀማል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያደረገችው ስምምነት ለቀጣናዊ ውህደት፣ ሰላም እና ብልፅግና ጉልህ ሚና አለው ሲሉ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያን የባህር በር የማግኘት ፍላጎት እውን የሚያደርግ፣ የባህር በር…

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አዲስ አሰራር ወደ ስራ ማስገባቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለተገልጋዮች አዲስ አሰራርን ወደ ስራ ማስገባቱን አስታወቀ። በበይነ መረብ አማካኝነት የትምህርት መረጃ ማጣራት፣ የትምህርት ማስረጃ ለሌላ ተቋማት መላክ ፣ ድጋሚ የትምህርት ማስረጃ…

በአማራ ክልል የሚከበሩ በዓላትን ምክንያት በማድረግ አዳዲስና ተጨማሪ በረራዎች ተጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚከበሩ በዓላትን ምክንያት በማድረግ ወደ ተለያዩ የክልሉ ከተሞች አዳዲስና ተጨማሪ በረራዎች መጀመራቸው ተገልጿል፡፡ የአማራ ክልል ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ አቶ ጣሂር መሃመድ እንደገለጹት፥ በክልሉ በታኅሣስ ወር መጨረሻ ቀናት…