Fana: At a Speed of Life!

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከዌስትሃም እንዲሁም ቶተንሃም ከብራይተን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ በበዓል ሰሞን መርሐ ግብር አርሰናል ከዌስትሃም እንዲሁም ቶተንሃም ከብራይተን ዛሬ ምሽት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ አርሰናል ከዌስትሃም ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 5፡15 የሚደረግ ሲሆን በጨዋታው መድፈኞቹ…

ከሕዝቡ የሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንዲያገኙ ቅድሚያ ለሠላም ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይገባል – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሕዝቡ የሚነሱ የኑሮ ውድነት፣ የመልካም አስተዳደር እና ሌሎች ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንዲያገኙ ቅድሚያ ለሠላም ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ፡፡ የምክር ቤቱ 13 ቋሚ ኮሚቴዎች…

ዋሺንግተን ለዩክሬን የአመቱን የመጨረሻ ወታደራዊ ድጋፍ ጥቅል ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋሺንግተን ለዩክሬን የምታደርገውን የአመቱን የመጨረሻ ወታደራዊ ድጋፍ ጥቅል ይፋ አደረገች። የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ኪዬቭ ተጨማሪ የ250 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ ከአሜሪካ እንደምታገኝ ይፋ አድርገዋል።…

ሳዑዲ በህገወጥ መንገድ ወደሀገሯ ገብተው በማቆያ የሚገኙ ዜጎችን በተመለከተ በጋራ መስራት እንደምትፈልግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ድንበር ጥሰው ወደ ሳዑዲ አረቢያ የገቡና በማቆያ የሚገኙ ዜጎችን በተመለከተ በጋራ መስራት እንደሚያስፈልግ የሀገሪቱ አስተዳደር ሚኒስትር ልዑል አብዱልአዚዝ ቢን ሳዑድ ቢን ናይፍ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በሳዑዲ አረቢያ…

በሱዳን ሰላምና መግባባት እስኪሰፍን በቁርጠኝነት እንሰራለን – ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ሰላምና መግባባት እስኪሰፍን ድረስ በቁርጠኝነት እንሰራለን ሲሉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር…

በአማራ ክልል የገናና የጥምቀት በዓላት እሴታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የገና፣ የጥምቀት እና ሌሎች በዓላት ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ እሴታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ በቂ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ጣሂር መሃመድ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የስትሮክ ምንነት?

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስትሮክ የአንጎል የደም ሥሮች ደም የማዘዋወር ሥራቸውን ሲያቋርጡ ወይም በአንጎል ውስጥ ደም ሲፈስ የሚከሰት ድንገተኛና አደገኛ የሕመም ሁኔታ ነው። ስትሮክ በገዳይነት ከሚታወቁት የህመም አይነቶች አንዱ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል።…

በእንስሳት በሚፈጸም ጥፋት የተሽከርካሪ ብልሽት መጠን ጨምሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንስሳት አማካኝነት የሚደርስ የተሽከርካሪ ብልሽት ከፍተኛ ደረጃ የደረሰ ሲሆን÷ ለአብዛኞቹ ጥፋቶችም አይጦች ተጠያቂ ናቸው ተብሏል።   ሮያል አውቶሞቢል ክለብ (አርኤሲ) የተሰኘው ድርጅት÷ በ2023 የመጀመሪያዎቹ 11 ወራት ውስጥ…

የጎንደር ከተማ ከ46 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ከ46 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 113 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የጎንደር ከተማ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታወቀ። ፕሮጀክቶቹ በሙሉ ዐቅማቸው ወደ ሥራ ሲገቡም ለ32ሺህ 352 ዜጎች…