የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለአምስት ዓመታት የሚያገለግል የቆጣሪ ውል እድሳት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያገለግል የቆጣሪ ውል እድሳት ማድረግ መጀመሩን አስታውቋል፡፡
ይህን ተከትሎ ከኅዳር 1 እስከ ታኅሣሥ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ 100 ሺህ ደንበኞች ውላቸውን ማደሳቸው ነው…