Fana: At a Speed of Life!

አራት ተቋማት በአቪዬሽን ሣይንስና ኤሮስፔስ ኢንጂነሪግ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ፣ የኢትዮጵያ አየር ኃይል፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በአቪዬሽን ሣይንስ እና ኤሮስፔስ ኢንጂነሪግ ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ የሀገሪቱን…

“ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፤ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት ክብር” በሚል መሪ ሀሳብ ሕዝባዊ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፤ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት ክብር" በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው፡፡ ውይይቶቹ እየተካሄዱ የሚገኙትም÷ በድሬዳዋ፣ አዳማ፣ ቢሾፍቱ፣ ደብረ ብርሃን፣ ዲላ፣ ጂማ እና ቦንጋ ከተሞች ነው፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በአሸናፊ ከበደ (ፕ/ር) ስም የተሰየመውን የሙዚቃዊ ጥበባት ማዕከል መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት በአሸናፊ ከበደ (ፕ/ር) ስም የሰየመውን የሙዚቃዊ ጥበባት ማዕከል መርቀዋል፡፡ የሙዚቃዊ ጥበባት ማዕከሉ በኢትዮጵያ በአይነቱ የመጀመሪያ መሆኑን…

የሸገር ከተማና የቻይናዋ ጓንዡ ከተማ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ አስተዳደርና የቻይናዋ ጓንዡ ከተማ በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የሁለት ከተሞች የወዳጅነት መግባቢያ ሥምምነት ተፈራርመዋል። ሥምምነቱን የሸገር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ተሾመ አዱኛ (ዶ/ር) እና የጓንዡ ከተማ የማዘጋጃዊ…

አቶ አረጋ ከበደ እና ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በመዲናዋ የተገነቡ የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ እና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ የተገነቡ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም ፥ የለሚ ኩራ የግብርና ምርት መሸጫ ማእከል፣ የእንስሳት ልማት እና ልህቀት ማእከል፣…

875 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 875 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ የዛሬ ተመላሾች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ ፥ ከእነዚህ ውስጥም ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 18 ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢውን…

ሃይል ተቋርጦባቸው የነበሩ የወለጋ ዞን ከተሞች ዳግም የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አራቱም የወለጋ ዞኖች በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት የኤሌክትሪክ ሃይል ተቋርጦባቸው የነበሩ የገጠር ከተሞች ዳግም የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ በዞኖቹ በነበረው የፀጥታ ችግር ሳቢያ በደረሰ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ውድመት ሃይል…

የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በጅግጅጋ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በጅግጅጋ እና ፋፈን ከተሞች የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ አመራሮቹ በክልሉ መንግስት እና በባለሃብቶች የተከናወኑ የመሰረተ ልማት ሥራዎችን ነው ተዘዋውረው የተመለከቱት፡፡…

ታንዛኒያ በሰላምና ደኅንነት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታንዛኒያ በሰላምና ደኅንነት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር የሀገሪቱ የመከላከያና ብሔራዊ አገልግሎት ሚኒስትር ስቴርጎሜና ላውረንስ ገለጹ። ሚኒስትሯ ÷ታንዛኒያና ኢትዮጵያ በሰላምና ጸጥታ ዘርፍ ያላቸው ታሪካዊ ትብብር አሁንም…