Fana: At a Speed of Life!

በቻይና በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ከ100 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምዕራብ ቻይና ትናንት ምሽት በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ቢያንስ 116 ሰዎች ሲሞቱ 220 የሚሆኑ ደግሞ መቁሰላቸው ተነግሯል፡፡ የቻይና ባለስልጣናት እንዳሉት በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 2 የተመዘገበው የመሬት መንቀጥቀጥ ትናንት እኩለ ሌሊት…

በእስያ፣ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር የፊታችን እሁድ ምክክር ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በእስያ፣ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ታኅሣስ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ምክክር እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ምክክሩ የሚካሄደው በበይነ-መረብ ሲሆን÷ በኢትዮጵያ…

ምክር ቤቱ አቶ ጌትነት ታደሰን የኢቢሲ ዋና ስራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾመ

ምክር ቤቱ አቶ ጌትነት ታደሰን የኢቢሲ ዋና ስራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾመ አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ አቶ ጌትነት ታደሰን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ዋና ስራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾሟል፡፡…

ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 9ኛ መደበኛ ጉባዔ ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾመ፡፡ በምክር ቤቱ የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ የወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉን የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ…

በቦረና ዞን አንዲት እናት አራት ልጆችን ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን አንዲት እናት አራት ልጆችን በሰላም መገላገሏ ተገለጸ፡፡   በቦረና ዞን ያቤሎ አጠቃላይ ሆስፒታል ነው አንዲት እናት አራት ልጆችን የወለደችው፡፡   በአሁኑ ሰዓት እናትዬው እና የተወለዱት ልጆች በጥሩ…

አይኦኤም ኢትዮጵያ ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የምታደርገውን ጥረት እደግፋለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ኢትዮጵያ መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትን ለመከላከልና ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የምታደርገውን ጥረት እደግፋለሁ አለ። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ እና…

ደም ግፊትን ያለ መድሃኒት እገዛ መቆጣጠር እንደሚቻል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደም ግፊትን የምንከላከልባቸው እና ከተከሰተ በኋላም ያለምንም መድሃኒት እገዛ መቆጣጠር የምንችልባቸው በርካታ መንገዶች እንዳሉ በዘርፉ የተጠኑ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ የደም ግፊት ማለት ልባችን ደም ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ለማሰራጨት ሲል በደም…

118 ኢትዮጵያውያን ከታንዛንያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ118 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡ በዳሬ ሰላም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ታንዛንያ ከሚገኘው ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት እና ከሀገሪቱ የድንበር ቁጥጥርና አስተዳደር ኮሚሽን ጋር በመተባበር…

የኢትዮ- ጃፓን የኢንቨስትመንት ፎረምና የፖለቲካ ምክክር በመጪው የካቲት በቶኪዮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ ከጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሱጂ ኪዮቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት መካከል ባለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡…

ኢትዮጵያ ለቻይና ገበያ የምታቀርበውን ምርት መጠን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ቻይና የምትልከውን የእንስሳትና የግብርና ምርት መጠን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኢትዮ-ቻይና የወዳጅነት እና የትብብር ኮሚቴ አባላት ጋር…