Fana: At a Speed of Life!

በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ 812 ሚሊየን ብር ገደማ ከምዝበራ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በተከናወነ አስቸኳይ ሙስና የመከላከል ሥራ 812 ሚሊየን ብር ገደማ ከምዝበራ ማዳን መቻሉን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድና የአንደኛ…

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በቫሌንሺያ ማራቶን እንደሚሳተፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በፈረንጆቹ ታሕሳስ 3 ቀን በሚካሄደው የቫሌንሺያ ማራቶን እንደሚሳተፍ አስታወቀ፡፡ አትሌቱ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባሰፈረው ጽሑፍ÷ ከብዙ ጊዜ ጉዳት በኋላ በቫሌንሺያ ማራቶን እንደሚሳተፍ አስታውቋል። ወደ ሩጫ ለመመለስ…

23 ነጥብ 1 ቢለየን ብር ለድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች ተከፈለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች 23 ነጥብ 1 ቢለየን ብር በላይ መከፈሉን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ ባለሥልጣኑ በ2016 በጀት ዓመት መጀመሪያ ሩብ ዓመት÷ለነዳጅ ኮንትሮባንድ ሽያጭ ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎችን 65 በመቶ መቀነስ…

ከፓስፖርት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 31 ግለሰቦች ላይ የ15 ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፓስፖርት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 31 ግለሰቦች ላይ የ15 ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቅዷል፡፡ የክስ መመስረቻ ጊዜውን ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ወንጀል ችሎት ነው። ችሎቱ ከአንድ ሳምንት…

ጅቡቲ ከደረሰው 2 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ከ1 ሚሊየን በላይ ወደ ሀገር ተጓጉዟል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅቡቲ ከደረሰው 2 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ ከ1 ሚሊየን በላይ የሚሆነው ወደ ሀገር መጓጓዙን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር)፤ ለ2016/17 ምርት ዘመን 23 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል…

የትምህርት ዘርፉን ማነቆዎች መፍትሔ ለመስጠት በሙሉ ተነሳሽነት መስራት ይገባል- ብርሃኑ ነጋ( ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 32ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ በዛሬው ዕለት ተጠናቅቋል። ጉባዔው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በትኩረት ከመከረ በኋላ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ነው የተጠናቀቀው፡፡ በትምህርት ዘርፉ ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታትና ያሉ…

በሕገ-ወጥ የወርቅ ግብይትና የውጭ ምንዛሬ ላይ በትኩረት እንዲሠራ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ-ወጥ የወርቅ ግብይትን እና የውጭ ምንዛሬን ከመከላከልና መቆጣጠር አኳያ በትኩረት እንዲሠራ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጠየቀ፡፡ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ…

የአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላን በምዕራብ ጃፓን መከስከሱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላን በምዕራብ ጃፓን ያኩሺማ ደሴት ባሕር ዳርቻ መከስከሱ ተሰማ፡፡ ሁኔታውን ተከትሎ የጃፓን የባሕር ጠረፍ ጠባቂዎች ወደ ቦታው የቅኝት መርከቦችን እና አውሮፕላኖችን እንደላኩ ዲፌንስ ብሎግ ዘግቧል፡፡ የጃፓን…

ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን በዘላቂነት ለማስተካከል በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋጋ ንረትን በዘላቂነት ለማስተካከል በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስገነዘበ። የባንኩ ገዥ ማሞ ምኅረቱ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ሪፖርትን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኮምቦልቻ ለተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኮምቦልቻ ከተማ የአዲስ አበባ ባለሃብቶችንና ተቋማትን በማስተባበር ለሚገነባው የተስፋ ብርሀን የምገባ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷በወሎ ኮምቦልቻ ከተማ…