የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት Amare Asrat Apr 2, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=Lr8s582qBBM
የሀገር ውስጥ ዜና ንግድ ባንክ ከ121 ሺህ እስከ 95 ሺህ ብር ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ይፋ አደረገ Meseret Awoke Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮያ ንግድ ባንክ ከ121 ሺህ እስከ 95 ሺህ ብር ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ይፋ አድርጓል፡፡ በባንኩ የሲስተም ማዘመኛ ሥራ ላይ የተፈጠረውን ክፍተት በመጠቀም መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ያለአግባብ ከባንኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ መንግስት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ግብ ማሳካትን እንደግዴታ ወስዶ እየተገበረ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Shambel Mihret Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ግብ ማሳካትን እንደ ምርጫ ሳይሆን እንደ ግዴታ ወስዶ በመተግበር ላይ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና መጋቢት 24 የኢትዮጵያውያን የነጻነትና የዕኩልነት ሃዉልት የቆመበት ታሪካዊ ቀን ነዉ – አቶ ፍቃዱ ተሰማ Meseret Awoke Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መጋቢት 24 የኢትዮጵያውያን የነጻነት እና የዕኩልነት ሃዉልት የቆመበት ታሪካዊ ቀን ነዉ ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ ፍቃዱ ተሰማ ገለጹ፡፡ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ፥ በዛሬዉ…
ስፓርት ለ45ኛው የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ልዑክ የእውቅና መርሐግብር ተካሄደ Shambel Mihret Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰርቢያ ቤልግሬድ በተካሄደው 45ኛ የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሳትፎ በድል ለተመለሰው የልዑካን ቡድን የእውቅናና የማበረታቻ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር…
ጤና ጥቂት ስለ ኦቲዝም Meseret Awoke Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦቲዝም ስፔክትረም ዲስኦርደር (ኤኤስዲ) ወይም ኦቲዝም ከነርቭና አንጎል አሰራር ሂደት ጋር ግንኙነት ያለው የእድገት ችግር ነው፡፡ በዛሬው ዕለት የዓለም የኦቲዝም ቀን እየተከበረ ሲሆን፥ በዕለቱ ስለኦቲዝም ግንዛቤን በመፍጠር እና ስለህመሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል አልፎ አልፎ የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳትፎ ሊጠናከር ይገባል – አቶ ዑሞድ ኡጁሉ Shambel Mihret Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል አልፎ አልፎ የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመቅረፍ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳትፎ ሊጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዑሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ዑሞድ ኡጁሉ እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባቦጋያ አካዳሚ ያሰለጠናቸውን የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አባላት አስመረቀ Tamrat Bishaw Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ማሪታይም ባቦጋያ አካዳሚ ያሰለጠናቸውን የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አባላት አስመረቀ፡፡ ተመራቂዎቹ በስልጠናቸው ወቅት÷ ከመርከብ የሚነሳ እሳትን እንዴት መከላከል እንደሚቻል እና የእሳት አደጋ ቢነሳ እንኳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርት ስምሪትና የነዳጅ ድጎማን በማጭበርበር ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ፍርድ ቤት ቀረቡ ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ስምሪትና የነዳጅ ድጎማን በማጭበርበር ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የስምሪት ኃላፊዎች እና የትራንስፖርት ማኅበራት የቦርድ ሰብሳቢዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ መንግሥት ማኅበረሰቡ የትራንስፖርት እጥረት እንዳያጋጥመው ብሎ…