የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባና የቻይናዋ ቾንግኪንግ ከተማ የእህትማማች ስምምነት ተፈራረሙ Meseret Awoke May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ እና የቻይናዋ ቾንግኪንግ ከተማ የእህትማማች ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ሃላፊ ጀማሉ ጀንበር (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በቻይና ቾንግኪንግ ከተማ የሥራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የትጥቅ ግጭቶችን ማስወገድ ንፁኃንን ለመጠበቅ የተሻለ መፍትሄ መሆኑን ቻይና አስገነዘበች Tamrat Bishaw May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትጥቅ ግጭቶችን ማስወገድ ለሰላማዊ ሰዎች ጥበቃ የተሻለው መፍትሄ ነው ሲሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የቻይና ቋሚ መልዕክተኛ ፉ ኮንግ ተናገሩ። የተመድ ፀጥታ ምክር ቤት በትጥቅ ግጭቶች ውስጥ የዜጎችን ጥበቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል 227 አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ ገቡ Melaku Gedif May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት 227 አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ መግባታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ÷ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርቶች በመተካት እና ወጪ ንግድን በመደገፍ የውጪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ የክልሉ የጸጥታ ምክር ቤት 2ኛ ዙር መደበኛ ጉባዔ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ አቶ ጥላሁን በመድረኩ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት የመገናኛ ብዙኃን ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተመላከተ Meseret Awoke May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ እንዲሳካ የመገናኛ ብዙኃን ሚና ከፍተኛ መሆኑን የሀገራዊ ምክክር ከሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ማሕሙድ ድሪር ገለጹ፡፡ ኮሚሽኑ ከተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ኃላፊዎች ጋር በአዲስ አበባ የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው፡፡ ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው ዓለም አቀፍ የደቡብ ደቡብ ትብብር ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ Melaku Gedif May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የደቡብ ደቡብ ትብብር ጉባዔ "የደቡብ ደቡብ ጉባዔ ዓለም አቀፍ የደቡብ ትብብርን በዘላቂነት ያሳድጋል" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። የተለያዩ ሀገራትና ዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች የተሳተፉበት ጉባዔው÷…
የዜና ቪዲዮዎች አዲስን እንደ አዲስ -የኮሪደር ልማት የሥራ ሂደት Amare Asrat May 22, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=X7F2vmM0RNA
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖን ጎበኙ Melaku Gedif May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ሚኒስትሮች ስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖን ጎብኝተዋል። የስትራይድ ኢትዮጵያ 2024 ኤክስፖ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም በይፋ መከፈቱ ይታወቃል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ ንቅናቄ ተጀመረ Melaku Gedif May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ ንቅናቄ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ ንቅናቄውን የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው እና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በቡታጅራ ከተማ አስጀምረውታል፡፡ በመርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዋጋ ግሽበት ወደ 23 ነጥብ 3 በመቶ ዝቅ ማለቱ ተገለጸ Meseret Awoke May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የዋጋ ግሽበትን ከነበረበት ወደ በ23 ነጥብ 3 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በሰጡት ማብራሪያ፥ የዋጋ ንረት በተለይም ለምግብ ፍጆታነት የሚውሉ ጥሬ…