Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አመራሮችና ከተለያዩ ክልሎች ለተወጣጡ አባቶች የኢፍጣር ዝግጅት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ማምሻውን ለእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች እና ከተለያዩ ክልሎች ለተወጣጡ አባቶች የኢፍጣር ዝግጅት አድርገዋል። ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት…

በአዲስ አበባ እና አዋሳኝ አካባቢዎች በትጥቅ የታገዘ ሁከት እና ብጥብጥ ለመፈፀም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 50 ተጠርጠሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ እና አዋሳኝ አካባቢዎች በትጥቅ የታገዘ ሁከት እና ብጥብጥ ለመፈፀም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 50 ተጠርጠሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ፡፡ ይህንን የተመለከተው የጋራ ግብረ- ኃይል…

ሰዎችን በማገት፣ በማሰቃየትና ገንዘብ በመቀበል ግብዓት ሲያቀርቡ ተይዘዋል በተባሉ የሽብር ቡድኑ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ሰዎችን በማገት፣ በማሰቃየትና ገንዘብ በመቀበል ግብዓት ሲያቀርቡ ተይዘዋል የተባሉ የሸኔ ሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ውለው ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ህገ መንግስታዊና በህገ መንግስት…

ወርቅን ወደ ብሔራዊ ባንክ ለማስገባትየሚያስችል ጥብቅ ቁጥጥር ሊደረግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወርቅ ሃብትን በህጋዊ መንገድ ወደ ብሔራዊ ባንክ ለማስገባት የሚያስችል ጥብቅ ቁጥጥር ሊደረግ እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ወርቅ አምራቾች ገለጹ፡፡ በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ የተመራ የፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች የክትትልና…

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልን የተወካዮች መረጣ አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሲያካሂድ የቆየውን የተወካዮች መረጣ አጠናቋል፡፡ ኮሚሽኑ በክልሉ በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ተወካዮችን ከየካቲት 19 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከየማህበረሰብ ክፍሉ…

የሃማስ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ በእስራኤል ጦር መግደሉን አሜሪካ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጦር የሃማስ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ ማርዋ ኢሳን መግደሉን የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን አረጋግጠዋል፡፡ ወታደራዊ መሪው የተገደለው እስራኤል ኑዜይራት በተባለ አካባቢ በፈፀመችው የአየር ድብደባ መሆኑን ባለስልጣኑ…

በሕገ-ወጥ መንገድ ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ 45 ሞተር ሳይክሎችና 95 ባጃጆች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቁ ነበር ያላቸውን 45 ሞተር ሳይክሎች እና 95 ባጃጆች መያዙን የሐረሪ ክልል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በቁጥጥር ስር የዋሉት ሞተር ሳይክሎች እና ባጃጆችም አስፈላጊውን ሠነድ ሳያሟሉ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳሱ እንደነበር…

አሜሪካ ኤችአይቪ/ኤድስን ለመግታት የ111 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለኢትዮጵያ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የአስቸኳይ ጊዜ የኤድስ ድጋፍ ዕቅድ ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2030 ኤችአይቪ/ኤድስን ለማጥፋት የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ የሚውል የ111 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርጓል። የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የኤድስ…

ከ234 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ ተሽከርካሪዎች ለክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገንዘብ ሚኒስቴር በ234 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የገዛቸውን 42 ቶዮታ ሃርድ ቶፕ የመስክ ተሽከርካሪዎችን ለ12 ክልሎች፣ ለሁለት ከተማ አስተዳደሮችና ለአራት የፌዴራል ተቋማት አስረከበ፡፡ ግዥው የተፈጸመው ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ…