Fana: At a Speed of Life!

የሴቶችን ፍልሰት ደህንነቱ የተጠበቀ ማድረግ ያለመ ፕሮጀክት 2ኛ ምዕራፍ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍልሰትን ለሴቶች ሕጋዊ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ማድረግ ያለመ ፕሮጀክት ሁለተኛ ምዕራፍ በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል፡፡ ፕሮጀክቱ በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር፣ በተመድ ሴቶች ኤጀንሲ፣ በዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት እና በጀርመን መንግስት በጋራ…

አሜሪካና ቻይና ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ለማስቀጠል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ቻይና ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ለማስቀጠል መስማማታቸው ተነገረ፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን በሳን ፍራንሲስኮ የባህር ወሽመጥ አካባቢ ከቻይና ፕሬዚደንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡ ይህም በዓመታት ውስጥ “በጣም…

ሜ/ጀነራል ክንፈ ከራዳር ግዢ ጋር ተያይዞ በቀረበባቸው ክስ በ3 አመት ከ7 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ከ111 የራዳሮች ግዢ ጋር ተያይዞ በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው። የቅጣት ውሳኔውን የሰጠው የፌደራል…

የገጠር መሬትን ጥቅም እንዲሰጥ ለማድረግ ልዩ ትኩረት መስጠት እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገጠር መሬትን ጥቅም እንዲሰጥ ለማድረግ ልዩ ትኩረት መስጠትና በተሻለ መንገድ ማስተዳደር እንደሚያስፈልግ የህዝብ ተወካዮች ምክር አባላት አሳሰቡ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ስብሰባውን የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን…

ዓለም አቀፍ የጥቁር ህዝቦች ማዕከል መቀመጫውን በኢትዮጵያ አድርጎ ሊመሰረት ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክና የቅርስ ማዕከል መቀመጫውን በኢትዮጵያ አድርጎ እንደሚመሰረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ማዕከሉ ሕዳር 28 ቀን 2016 መቀመጫውን በኢትዮጵያ አድርጎ ሲመሰረት ቀደም ብሎ ሰፊ የዲፕሎማሲ ስራ መከናወኑን…

ናሬንድራ ሞዲ ለአርሶ አደሮች የ2 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ምርጫ መቃረቡን ተከትሎ ለአርሶ አደሮች የ2 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርገዋል፡፡ ድጋፉ በሀገሪቱ 80 ሚሊየን የሚደርሱ አርሶ አደሮችን ለመርዳት የተዘጋጀው የበጎ አድራጎት መርሐ ግብር አካል መሆኑ…

ሞሮኮ ለመጀመያ ጊዜ በሀገር ውስጥ የተሰራውን መኪና ለሽያጭ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞሮኮ ኒኦ ሞተርስ በተባለው የሀገር ውስጥ መኪና አምራች ኩባንያ የተገጣጠመውን መኪና ለሽያጭ አቅርባለች፡፡ በተያዘው ወር ይፋ የሆነው ይህ መኪና ከደቡብ አፍሪካው ሪኖልት መኪና እና ከቻይና የመኪና ብራንዶች ጋር ይወዳደራል ነው የተባለው፡፡…

የአፍሪካ ኢኮኖሚ ጉባኤ በመዲናዋ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የአፍሪካ ኢኮኖሚ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴና የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበልን ጨምሮ ፖሊሲ አውጪዎች፣ የኢንዱስትሪ ባለሙያዎች፣ የግሉ ዘርፍ ተወካዮች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት…

አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የቀድሞ ኮንግረስ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ከአሜሪካ የቀድሞ ኮንግረስ አባል ኤዶልፈስ ታውን እና ከውጭ ግንኙነት ኮሚቴ አባሉ ግሪጎሪ ሚክስ ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደሩ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት÷ ከቀድሞ የኮንግረስ አባላት…

ሰዋሰው መልቲሚዲያ ከዩኒቨርሳል ሚዩዚክ ግሩፕ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ሥምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዋሰው መልቲሚዲያ ከዓለም አቀፉ የሙዚቃ ኩባንያ ዩኒቨርሳል ሚዩዚክ ግሩፕ (UMG) ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ሥምምነት ተፈራርሟል። ሥምምነቱ ኢትዮጵያውያን ድምፃውያንን በዓለም አቀፉ የሙዚቃ ገበያ ላይ ለማስቀመጥ እንደሚያግዝ ሰዋሰው መልቲሚዲያ…