ሰዎችን በማገት፣ በማሰቃየትና ገንዘብ በመቀበል ግብዓት ሲያቀርቡ ተይዘዋል በተባሉ የሽብር ቡድኑ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ሰዎችን በማገት፣ በማሰቃየትና ገንዘብ በመቀበል ግብዓት ሲያቀርቡ ተይዘዋል የተባሉ የሸኔ ሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ውለው ክስ ተመሰረተባቸው።
ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ህገ መንግስታዊና በህገ መንግስት…