Fana: At a Speed of Life!

የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ለስደት ተመላሾች ማቋቋሚያ የሚውል የ1 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ለስደት ተመላሾች ማቋቋሚያ የሚውል የ1 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ድጋፉ ከሳዑዲ አረቢያ የሚመለሱ 18 ሺህ በላይ ዜጎችን ለመቀበል እና በመጠለያ ለሚያርፉ ተመላሾች ሰብዓዊ ድጋፎችን ለመስጠት…

ኢትዮጵያ በዩኔስኮ የኮሙኒኬሽንና መረጃ ኮሚሽን ስብሰባ ላይ ተሳተፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ከበደ ዴሲሳ በ42ኛው የዩኔስኮ ጠቅላላ ጉባዔ የኮሙኒኬሽንና መረጃ ኮሚሽን ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ በጉባዔው የአባል ሀገራት የመረጃ ተደራሽነት፣ የብዘሃ ቋንቋ አጠቃቀም፣ የመረጃ ነፃነት፣ የዲጅታል…

በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራርን በመከተል የጦር መሳሪያ ዝውውርን ሥርዓት ማስያዝ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር መሣሪያ ዝውውር አዋጅን ተግባራዊ በማድረግና በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራርን በመከተል የጦር መሳሪያ ዝውውርን ሥርዓት ማስያዝ እንደሚገባ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ተናገሩ፡፡ በፌዴራል ፖሊስ ዋናው መሥሪያ ቤት የጦር…

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የምርጫ ሳይሆን የሕልውና ጉዳይ ነው – የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የሎጂስቲክስ አቅም ለማሳደግና የወደብ ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት የባህር በር መሠረታዊ ጉዳይ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታ ደንጌ ቦሩ÷ ኢትዮጵያ 40 ምርጥ የሎጂስቲክስ…

ኢትዮጵያ በ13ኛው የዩኔስኮ የወጣቶች ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በ13ኛው የተመድ የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ወጣቶች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው። ፎረሙ የአየር ንብረት ለውጥ እያስከተለ ያለውን ተጽዕኖ ለመቋቋም የወጣቱ ሚና ላይ…

ዳስፖራው ለሀገራዊ ምክክሩ የበኩሉን ገንቢ ሚና እንዲጫወት ያለመ መድረክ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳስፖራው ማኅበረሰብ በሂደቱ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግና ለሀገራዊ ምክክሩ የበኩሉን ገንቢ ሚና እንዲጫወት ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ያለመ መድረክ የፊታችን ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ ነው፡፡ በሀገር ውስጥ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ጋር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሱዳን ሪፐብሊክ ሉዓላዊ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሱዳን ሪፐብሊክ ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልቡርሃን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የጋራ በሆኑ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡…

ሠራዊቱ በሶማሌ ክልል በጎርፍ ለተጠቁ የህብረተሠብ ክፍሎች የምግብ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በሊበን ዞን በዶሎ አዶ እና በአካባቢው በሚገኙ ወረዳዎች በጎርፍ ለተጠቁ የህብረተሠብ ክፍሎች የመከላከያ ሠራዊት የደረቅ ምግብ ድጋፍ አደረገ። በስፍራው ግዳጁን እየተወጣ የሚገኘው ኮር ምክትል አዛዥ ለውጊያ አገልግሎት ኮሎኔል አየለ…

ከዘንድሮው የፀረ-ሙስና ቀን አከባበር ጎን ለጎን የተቋማት አመራር ኃላፊዎች ሃብት ምዝገባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው 20ኛው ዓለምአቀፍ የፀረ ሙስና ቀን ከበዓሉ ሁነቶች ጎን ለጎን የተቋማት አመራሮችና የሥራ ኃላፊዎች ሃብት ምዝገባ እንደሚካሄድ ተገለጸ። የፌደራል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የዘንድሮውን የፀረ ሙስና ቀንን በማስመልከት መግለጫ…

በቻይና የሚደገፈው የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል ላቦራቶሪ በኢትዮጵያ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የሚደገፈው የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (አፍሪካ ሲዲሲ) ላቦራቶሪ በኢትዮጵያ ተከፍቷል፡፡ የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (አፍሪካ ሲዲሲ) በቻይና የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለትን ከፍተኛ ላቦራቶሪ…