Fana: At a Speed of Life!

በጠበላ ከተማ በትራፊክ አደጋ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ 2 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ጠበላ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ ሁለት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡አደጋው ከጠበላ ከተማ ወደ ሶዶ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በተቃራኒ መንገድ ሲጓዝ ከነበረ በባለሁለት…

የማዕድንና ነዳጅ ሃብቶችን ማልማት ለዘላቂ ዕድገት…

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕድንና ነዳጅ ሃብቶችን በተገቢው መንገድ ማልማት ለዘላቂ ዕድገት ወሳኝ ነው አሉ የዘርፉ ምሁራን፡፡ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉት በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የፊዚክስ ትምህርት ክፍል መምህር ጌትነት አሥራት (ዶ/ር) እንዳሉት÷…

ባለፉት ስድስት ወራት ከ377 ሚሊየን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በ2018 ግማሽ በጀት ዓመት ከ377 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ ተችሏል አለ። በኮርፖሬሽኑ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ ጳውሎስ በለጠ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት በበጀት ዓመቱ…

የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት አመራሮችና አባላት በመዲናዋ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) አመራሮችና አባላት በአዲስ አበባ ከተማ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል ሲካሄድ የነበረው የድርድር ሒደት ተቋጭቶ በቅርቡ…

በግብርና የዘር አቅርቦት ላይ የሚስተዋለውን ችግር ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ ነው – ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ዘር አቅርቦት ስርዓትን በማጠናከር በዘርፉ የሚስተዋለውን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር)። ዋና ዳይሬክተሩ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ ኢንስቲትዩቱ…

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በስኬት እንዲጠናቀቅ የፀጥታና ደህንነት ተቋማት ዝግጅት…

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፀጥታና ደህንነት ተቋማት 39ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በስኬት እንዲጠናቀቅ በትኩረት እየሰሩ ነው፡፡ ተቋማቱ 39ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በስኬት እንዲጠናቀቅ በተዘጋጀው የፀጥታ ዕቅድ ላይ ውይይት አካሂደዋል።…

ካሴሚሮ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከማንቼስተር ዩናይትድ ጋር ይለያያል

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ33 ዓመቱ ብራዚላዊ አማካይ ካሴሚሮ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከማንቼስተር ዩናይትድ ጋር እንደሚለያይ ተነግሯል። ተጫዋቹ በዩናይትድ የሚያቆየው ውል በመጪው ክረምት ሲጠናቀቅ ለተጨማሪ አንድ አመት ቆይታውን የማራዘም አማራጭ ቢኖርም ክለቡ…

የሥነ ምድር ተመራማሪ የሆኑት ጤናዓለም አየነው (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና የምዘና ሳይንስ ኮሌጅ የሥነ ምድር ትምህርት ክፍል መምህር እንዲሁም ዓለም አቀፍ የሥነ ምድርና የከርሰ ምድር ውሃ ሳይንቲስት የሆኑት ጤናዓለም አየነው (ፕ/ር) በዛሬው ዕለት ባጋጠማቸው የመኪና አደጋ ከዚህ ዓለም…

የውስጥና የውጭ የስጋት ኃይሎችን እንቅስቃሴ የሚቀለብሱ ስምሪቶች ተከናውነዋል – የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የውስጥና የውጭ የስጋት ኃይሎችን እንቅስቃሴ የሚቀለብሱ ስምሪቶች ተከናውነዋል አለ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የ2018 የመጀመሪያ ግማሽ በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጻም…

የፌዴራል ፖሊስን የሰው ሀብት አስተዳደር የሚያዘምኑ ሀገር በቀል ቴክኖሎጂዎች…

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ከፌዴራል ፖሊስ ጋር በመተባበር ያበለጸጋቸው ሀገር በቀል ቴክኖሎጂዎች ተመርቀዋል፡፡ የሰው ሃብት አስተዳደር (ኢአርፒ) ሥርዓቶቹ ተቋሙን ከወረቀት ንክኪ ነፃ ከማድረግ ባለፈ የሀገሪቱን የሳይበር…